https://amh.sputniknews.africa/20260416/3791023.html
ኢትዮጵያ እና ሩሲያ በጠፈር ዘርፍ ትብብራቸውን ለማጠናከር እየሠሩ ነው - የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስ እና ጂኦስፓሻል ኢንስቲትዩት
ኢትዮጵያ እና ሩሲያ በጠፈር ዘርፍ ትብብራቸውን ለማጠናከር እየሠሩ ነው - የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስ እና ጂኦስፓሻል ኢንስቲትዩት
Sputnik አፍሪካ
ኢትዮጵያ እና ሩሲያ በጠፈር ዘርፍ ትብብራቸውን ለማጠናከር እየሠሩ ነው - የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስ እና ጂኦስፓሻል ኢንስቲትዩት የተቋሙ ዋና ዳይሬክተር አብዲሳ ይልማ፤ በዩሪ ጋጋሪን የመጀመሪያ የጠፈር ጉዞ 65ኛ ዓመት መታሰቢያ ፕሮግራም ላይ ለስፑትኒክ... 16.04.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-04-16T19:20+0300
2026-04-16T19:20+0300
2026-04-16T19:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/10/3790870_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_ea649557046e150d35d9af3523276b52.jpg
ኢትዮጵያ እና ሩሲያ በጠፈር ዘርፍ ትብብራቸውን ለማጠናከር እየሠሩ ነው - የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስ እና ጂኦስፓሻል ኢንስቲትዩት የተቋሙ ዋና ዳይሬክተር አብዲሳ ይልማ፤ በዩሪ ጋጋሪን የመጀመሪያ የጠፈር ጉዞ 65ኛ ዓመት መታሰቢያ ፕሮግራም ላይ ለስፑትኒክ አፍሪካ በሰጡት አስተያየት ኢትዮጵያ በዘርፉ ሩሲያ ያካበተችውን ልምድ ለመቅሰም እንደምታሻ ገልጸዋል፡፡ "ከሩሲያውያን ጥልቅ ዕውቀት እና ሰፊ ልምድ በኤሮስፔስ ቴክኖሎጂ ዘርፍ ለመማር እንፈልጋለን። ስለዚህ፣ በኤሮስፔስ ቴክኖሎጂ ላይ ቀጥተኛ ተሞክሮ ለማግኘት ከእነሱ ጋር አብረን መሥራት እና መተባበር እንፈልጋለን" ሲሉ ተናግረዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ኢትዮጵያ እና ሩሲያ በጠፈር ዘርፍ ትብብራቸውን ለማጠናከር እየሠሩ ነው - የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስ እና ጂኦስፓሻል ኢንስቲትዩት
Sputnik አፍሪካ
ኢትዮጵያ እና ሩሲያ በጠፈር ዘርፍ ትብብራቸውን ለማጠናከር እየሠሩ ነው - የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስ እና ጂኦስፓሻል ኢንስቲትዩት
2026-04-16T19:20+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/10/3790870_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_57a60d13680646d616cedeecea6523c5.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ኢትዮጵያ እና ሩሲያ በጠፈር ዘርፍ ትብብራቸውን ለማጠናከር እየሠሩ ነው - የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስ እና ጂኦስፓሻል ኢንስቲትዩት
19:20 16.04.2026 (የተሻሻለ: 19:24 16.04.2026) ኢትዮጵያ እና ሩሲያ በጠፈር ዘርፍ ትብብራቸውን ለማጠናከር እየሠሩ ነው - የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስ እና ጂኦስፓሻል ኢንስቲትዩት
የተቋሙ ዋና ዳይሬክተር አብዲሳ ይልማ፤ በዩሪ ጋጋሪን የመጀመሪያ የጠፈር ጉዞ 65ኛ ዓመት መታሰቢያ ፕሮግራም ላይ ለስፑትኒክ አፍሪካ በሰጡት አስተያየት ኢትዮጵያ በዘርፉ ሩሲያ ያካበተችውን ልምድ ለመቅሰም እንደምታሻ ገልጸዋል፡፡
"ከሩሲያውያን ጥልቅ ዕውቀት እና ሰፊ ልምድ በኤሮስፔስ ቴክኖሎጂ ዘርፍ ለመማር እንፈልጋለን። ስለዚህ፣ በኤሮስፔስ ቴክኖሎጂ ላይ ቀጥተኛ ተሞክሮ ለማግኘት ከእነሱ ጋር አብረን መሥራት እና መተባበር እንፈልጋለን" ሲሉ ተናግረዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X