https://amh.sputniknews.africa/20260416/3790798.html
‘ታሪክህን ራስህ ካልተናገርክ፤ ሌላ ሰው ይነግርልሃል’ - የጋምቢያ ሚኒስትር
‘ታሪክህን ራስህ ካልተናገርክ፤ ሌላ ሰው ይነግርልሃል’ - የጋምቢያ ሚኒስትር
Sputnik አፍሪካ
‘ታሪክህን ራስህ ካልተናገርክ፤ ሌላ ሰው ይነግርልሃል’ - የጋምቢያ ሚኒስትር የአፍሪካ ሀገራት እየተስፋፋ የመጣውን የተሳሳተና የሀሰተኛ መረጃ ስጋት በጋራ ሊጋፈጡ እንደሚገባ የጋምቢያ የመረጃ፣ ሚዲያ እና ብሮድካስቲንግ አገልግሎት ሚኒስትር እስማኤላ... 16.04.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-04-16T19:12+0300
2026-04-16T19:12+0300
2026-04-16T19:14+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/10/3790645_0:1:852:480_1920x0_80_0_0_e24f18a8be8162d6f82aa3142a70c271.jpg
‘ታሪክህን ራስህ ካልተናገርክ፤ ሌላ ሰው ይነግርልሃል’ - የጋምቢያ ሚኒስትር የአፍሪካ ሀገራት እየተስፋፋ የመጣውን የተሳሳተና የሀሰተኛ መረጃ ስጋት በጋራ ሊጋፈጡ እንደሚገባ የጋምቢያ የመረጃ፣ ሚዲያ እና ብሮድካስቲንግ አገልግሎት ሚኒስትር እስማኤላ ሲሴይ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።ሚኒስትሩ በ17ኛው የአፍሪካ ብሮድካስቲንግ ሕብረት ጠቅላላ ጉባኤ ጎን ለጎን በሰጡት ቃል "ዛሬ ሉዓላዊነታችን አደጋ ላይ ነው። ወደ ሀገርህ ስለሚገባው መረጃ ከአሁን በኋላ ምንም አይነት ቁጥጥር የለህም" ብለዋል።እስማኤላ ሲሴይ በተጨማሪም የአፍሪካ ሚዲያዎች ለአፍሪካዊ ዜናዎች ሰፊ ሽፋን እንዲሰጡ ጥሪ አቅርበዋል።"አቅማችንን መገንባት፣ የመሠረተ ልማት አውታሮቻችንን ማጠናከር፣ የሚዲያ ምህዳራችንን መደገፍ እና የራሳችንን ይዘት መፍጠር መቻላችንን ማረጋገጥ አስፈላጊ ይመስለኛል" ብለዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
‘ታሪክህን ራስህ ካልተናገርክ፤ ሌላ ሰው ይነግርልሃል’ - የጋምቢያ ሚኒስትር
Sputnik አፍሪካ
‘ታሪክህን ራስህ ካልተናገርክ፤ ሌላ ሰው ይነግርልሃል’ - የጋምቢያ ሚኒስትር
2026-04-16T19:12+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/10/3790645_106:0:746:480_1920x0_80_0_0_4e2e8f000fb90df414c1aa5ad072a931.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
‘ታሪክህን ራስህ ካልተናገርክ፤ ሌላ ሰው ይነግርልሃል’ - የጋምቢያ ሚኒስትር
19:12 16.04.2026 (የተሻሻለ: 19:14 16.04.2026) ‘ታሪክህን ራስህ ካልተናገርክ፤ ሌላ ሰው ይነግርልሃል’ - የጋምቢያ ሚኒስትር
የአፍሪካ ሀገራት እየተስፋፋ የመጣውን የተሳሳተና የሀሰተኛ መረጃ ስጋት በጋራ ሊጋፈጡ እንደሚገባ የጋምቢያ የመረጃ፣ ሚዲያ እና ብሮድካስቲንግ አገልግሎት ሚኒስትር እስማኤላ ሲሴይ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
ሚኒስትሩ በ17ኛው የአፍሪካ ብሮድካስቲንግ ሕብረት ጠቅላላ ጉባኤ ጎን ለጎን በሰጡት ቃል "ዛሬ ሉዓላዊነታችን አደጋ ላይ ነው። ወደ ሀገርህ ስለሚገባው መረጃ ከአሁን በኋላ ምንም አይነት ቁጥጥር የለህም" ብለዋል።
እስማኤላ ሲሴይ በተጨማሪም የአፍሪካ ሚዲያዎች ለአፍሪካዊ ዜናዎች ሰፊ ሽፋን እንዲሰጡ ጥሪ አቅርበዋል።
"አቅማችንን መገንባት፣ የመሠረተ ልማት አውታሮቻችንን ማጠናከር፣ የሚዲያ ምህዳራችንን መደገፍ እና የራሳችንን ይዘት መፍጠር መቻላችንን ማረጋገጥ አስፈላጊ ይመስለኛል" ብለዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X