https://amh.sputniknews.africa/20260416/3790578.html
በኢትዮጵያ ከ50 በመቶ በላይ የሚሆኑ ጤና ጣቢያዎችና ኬላዎች ዲጂታላይዝ መደረጋቸው ተገለፀ
በኢትዮጵያ ከ50 በመቶ በላይ የሚሆኑ ጤና ጣቢያዎችና ኬላዎች ዲጂታላይዝ መደረጋቸው ተገለፀ
Sputnik አፍሪካ
በኢትዮጵያ ከ50 በመቶ በላይ የሚሆኑ ጤና ጣቢያዎችና ኬላዎች ዲጂታላይዝ መደረጋቸው ተገለፀ በሀገሪቱ ገጠራማ አካባቢዎች ከሚገኙ 17 ሺህ በላይ ጤና ጣቢያዎችና ኬላዎች መካከል ከግማሽ በላይ የሚሆኑት በዲጂታል የጤና መረጃ ሥርዓት መታቀፋቸውን የጤና... 16.04.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-04-16T18:27+0300
2026-04-16T18:27+0300
2026-04-16T18:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/images/sharing/article/amh/3790578.jpg?1776353642
በኢትዮጵያ ከ50 በመቶ በላይ የሚሆኑ ጤና ጣቢያዎችና ኬላዎች ዲጂታላይዝ መደረጋቸው ተገለፀ በሀገሪቱ ገጠራማ አካባቢዎች ከሚገኙ 17 ሺህ በላይ ጤና ጣቢያዎችና ኬላዎች መካከል ከግማሽ በላይ የሚሆኑት በዲጂታል የጤና መረጃ ሥርዓት መታቀፋቸውን የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል።የጤና ሚኒስትር ዴኤታ ሳህረላ አብዱላሂ፤ “በዲጂታል ሥርዓቱ እስካሁን ከ30 ሚሊዮን በላይ የሚሆኑ ዜጎች የጤና መረጃ መያዝ ተችሏል” ሲሉ ለሀገር ውስጥ ሚዲያ ተናግረዋል። በቀጣይ 4 ሺህ 500 ሆስፒታሎችንና የጤና ኮሌጆችን ሙሉ በሙሉ ዲጂታላይዝ ለማድረግ እየተሠራ ሲሆን ይህም "ዲጂታል ኢትዮጵያ 2030" ን ለማሳካት ትልቅ ሚና እንደሚኖረው ተገልጿል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
በኢትዮጵያ ከ50 በመቶ በላይ የሚሆኑ ጤና ጣቢያዎችና ኬላዎች ዲጂታላይዝ መደረጋቸው ተገለፀ
18:27 16.04.2026 (የተሻሻለ: 18:34 16.04.2026) በኢትዮጵያ ከ50 በመቶ በላይ የሚሆኑ ጤና ጣቢያዎችና ኬላዎች ዲጂታላይዝ መደረጋቸው ተገለፀ
በሀገሪቱ ገጠራማ አካባቢዎች ከሚገኙ 17 ሺህ በላይ ጤና ጣቢያዎችና ኬላዎች መካከል ከግማሽ በላይ የሚሆኑት በዲጂታል የጤና መረጃ ሥርዓት መታቀፋቸውን የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል።
የጤና ሚኒስትር ዴኤታ ሳህረላ አብዱላሂ፤ “በዲጂታል ሥርዓቱ እስካሁን ከ30 ሚሊዮን በላይ የሚሆኑ ዜጎች የጤና መረጃ መያዝ ተችሏል” ሲሉ ለሀገር ውስጥ ሚዲያ ተናግረዋል።
በቀጣይ 4 ሺህ 500 ሆስፒታሎችንና የጤና ኮሌጆችን ሙሉ በሙሉ ዲጂታላይዝ ለማድረግ እየተሠራ ሲሆን ይህም "ዲጂታል ኢትዮጵያ 2030" ን ለማሳካት ትልቅ ሚና እንደሚኖረው ተገልጿል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X