https://amh.sputniknews.africa/20260416/3790043.html
ኢትዮጵያ የመጀመሪያውን የወርቅ ማጣሪያ ፋብሪካ በቀጣዮቹ ሦስት ወራት ታስመርቃለች
ኢትዮጵያ የመጀመሪያውን የወርቅ ማጣሪያ ፋብሪካ በቀጣዮቹ ሦስት ወራት ታስመርቃለች
Sputnik አፍሪካ
ኢትዮጵያ የመጀመሪያውን የወርቅ ማጣሪያ ፋብሪካ በቀጣዮቹ ሦስት ወራት ታስመርቃለች ፋብሪካው ከዘርፉ የሚገኘውን ገቢ ለማሳደግ እንደሚያስችል ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አስታውቀዋል።ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከብሔራዊ ቴሌቪዥን ጋር በነበራቸው ቆይታ፤ ፋብሪካው... 16.04.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-04-16T16:55+0300
2026-04-16T16:55+0300
2026-04-16T17:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/10/3789890_0:0:640:360_1920x0_80_0_0_fb16c892174e6903f3ec439d7e2cdf28.jpg
ኢትዮጵያ የመጀመሪያውን የወርቅ ማጣሪያ ፋብሪካ በቀጣዮቹ ሦስት ወራት ታስመርቃለች ፋብሪካው ከዘርፉ የሚገኘውን ገቢ ለማሳደግ እንደሚያስችል ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አስታውቀዋል።ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከብሔራዊ ቴሌቪዥን ጋር በነበራቸው ቆይታ፤ ፋብሪካው “ኢትዮጵያው ውስጥም ያለውን ወርቅ፤ በአካባቢው ያለውንም ወርቅ ለመጠቀም በከፍተኛ ደረጃ የሚያግዝ ነው” ብለዋል፡፡ የፋብሪካው ወደ ሥራ መግባት ወርቅ ላይ እሴት ሳይጨምሩ ወደ ውጪ መላክን እንደሚያስቀር ተናግረዋል፡፡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ኢትዮጵያ የመጀመሪያውን የወርቅ ማጣሪያ ፋብሪካ በቀጣዮቹ ሦስት ወራት ታስመርቃለች
Sputnik አፍሪካ
ኢትዮጵያ የመጀመሪያውን የወርቅ ማጣሪያ ፋብሪካ በቀጣዮቹ ሦስት ወራት ታስመርቃለች
2026-04-16T16:55+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/10/3789890_80:0:560:360_1920x0_80_0_0_0509a6ae9e1b43aeb0b2abbdc315632a.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ኢትዮጵያ የመጀመሪያውን የወርቅ ማጣሪያ ፋብሪካ በቀጣዮቹ ሦስት ወራት ታስመርቃለች
16:55 16.04.2026 (የተሻሻለ: 17:04 16.04.2026) ኢትዮጵያ የመጀመሪያውን የወርቅ ማጣሪያ ፋብሪካ በቀጣዮቹ ሦስት ወራት ታስመርቃለች
ፋብሪካው ከዘርፉ የሚገኘውን ገቢ ለማሳደግ እንደሚያስችል ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አስታውቀዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከብሔራዊ ቴሌቪዥን ጋር በነበራቸው ቆይታ፤ ፋብሪካው “ኢትዮጵያው ውስጥም ያለውን ወርቅ፤ በአካባቢው ያለውንም ወርቅ ለመጠቀም በከፍተኛ ደረጃ የሚያግዝ ነው” ብለዋል፡፡
የፋብሪካው ወደ ሥራ መግባት ወርቅ ላይ እሴት ሳይጨምሩ ወደ ውጪ መላክን እንደሚያስቀር ተናግረዋል፡፡
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X