https://amh.sputniknews.africa/20260416/3789343.html
ኡጋንዳ የውጭ ተፅዕኖን በመገደብ ሉዓላዊነትን የሚያጠናከር አዲስ ረቂቅ አዋጅ አስተዋወቀች
ኡጋንዳ የውጭ ተፅዕኖን በመገደብ ሉዓላዊነትን የሚያጠናከር አዲስ ረቂቅ አዋጅ አስተዋወቀች
Sputnik አፍሪካ
ኡጋንዳ የውጭ ተፅዕኖን በመገደብ ሉዓላዊነትን የሚያጠናከር አዲስ ረቂቅ አዋጅ አስተዋወቀች የሀገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ዴቪድ ሙሆዚ፤ የ2026ቱ የሉዓላዊነት ጥበቃ ረቂቅ አዋጅ ኡጋንዳ ውስጥ የውጭ ሀገራትን ፍላጎት የሚያስፈጽሙ ግለሰቦችን እና... 16.04.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-04-16T16:28+0300
2026-04-16T16:28+0300
2026-04-16T17:02+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/10/3789658_126:0:1155:579_1920x0_80_0_0_d78ff8ce4163682760085d8b2e7742fb.jpg
ኡጋንዳ የውጭ ተፅዕኖን በመገደብ ሉዓላዊነትን የሚያጠናከር አዲስ ረቂቅ አዋጅ አስተዋወቀች የሀገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ዴቪድ ሙሆዚ፤ የ2026ቱ የሉዓላዊነት ጥበቃ ረቂቅ አዋጅ ኡጋንዳ ውስጥ የውጭ ሀገራትን ፍላጎት የሚያስፈጽሙ ግለሰቦችን እና ተቋማትን ለመከታተልና ለመቆጣጠር የሚያስችል የሕግ ማዕቀፍ እንደሚፈጥር ገልፀዋል።የክትትል ሥራው የሰላም እና ደህንነት መሥሪያ ቤት ኃላፊነት ሲሆን "የውጭ ሀገር ወኪሎችን" የመመዝገብ እና የመቆጣጠር ሥልጣን ይኖረዋል። የቀረበው ረቂቅ ሕግ፤ ባለሥልጣናት "የኡጋንዳን ሉዓላዊነት፣ ደህንነት እና አስተዳደር ስጋት ላይ ይጥላሉ" የሚሏቸውን ሕገ-ወጥ ወይም ያልተገለጹ የውጭ የገንዘብ ድጋፎችን እና ለወኪሎቹ የሚሰጡ ሌሎች እርዳታዎችን ኢላማ ያደርጋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/10/3789658_254:0:1026:579_1920x0_80_0_0_c1538b77eb39f82bee711329cb73a0a4.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ኡጋንዳ የውጭ ተፅዕኖን በመገደብ ሉዓላዊነትን የሚያጠናከር አዲስ ረቂቅ አዋጅ አስተዋወቀች
16:28 16.04.2026 (የተሻሻለ: 17:02 16.04.2026) ኡጋንዳ የውጭ ተፅዕኖን በመገደብ ሉዓላዊነትን የሚያጠናከር አዲስ ረቂቅ አዋጅ አስተዋወቀች የሀገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ዴቪድ ሙሆዚ፤ የ2026ቱ የሉዓላዊነት ጥበቃ ረቂቅ አዋጅ ኡጋንዳ ውስጥ የውጭ ሀገራትን ፍላጎት የሚያስፈጽሙ ግለሰቦችን እና ተቋማትን ለመከታተልና ለመቆጣጠር የሚያስችል የሕግ ማዕቀፍ እንደሚፈጥር ገልፀዋል።
የክትትል ሥራው የሰላም እና ደህንነት መሥሪያ ቤት ኃላፊነት ሲሆን "የውጭ ሀገር ወኪሎችን" የመመዝገብ እና የመቆጣጠር ሥልጣን ይኖረዋል።
የቀረበው ረቂቅ ሕግ፤ ባለሥልጣናት "የኡጋንዳን ሉዓላዊነት፣ ደህንነት እና አስተዳደር ስጋት ላይ ይጥላሉ" የሚሏቸውን ሕገ-ወጥ ወይም ያልተገለጹ የውጭ የገንዘብ ድጋፎችን እና ለወኪሎቹ የሚሰጡ ሌሎች እርዳታዎችን ኢላማ ያደርጋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
መተግበሪያ | X