የላይቤሪያ ባለሥልጣናት የኢትዮጵያን የግብርና ሽግግር የአፍሪካ አርአያ ሲሉ አደነቁ

የኢትዮጵያን የግብርና ሽግግር
የኢትዮጵያን የግብርና ሽግግር - Sputnik አፍሪካ, 1920, 16.04.2026
ሰብስክራይብ
የላይቤሪያ ባለሥልጣናት የኢትዮጵያን የግብርና ሽግግር የአፍሪካ አርአያ ሲሉ አደነቁ

በላይቤሪያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሳራ ቤይሶሎ ኒያንቲ የተመራ ከፍተኛ የልዑካን ቡድን በኦሮሚያ ክልል ቢሾፍቱ አካባቢ ዘመናዊ የመስኖ ልማቶችን፣ የዶሮና የቀንድ ከብት እርባታዎችን እንዲሁም የጫጩት ማሳደጊያ ማዕከላትንና የግብርና ልማት ሥራዎችን ገብኝቷል፡፡


የላይቤሪያ መንግሥት ብሔራዊ የደህንነት አማካሪ ሳሙኤል ኮፊ ውድስ፤ “ኢትዮጵያ በግብርናው ዘርፍ ላይ ያሳየችው ስኬት እንዲሁም የምግብ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ የምታደርገው እንቅስቃሴ እንደ አርአያነት የሚወሰድ ነው” ብለዋል።


ጉብኝቱ ኢትዮጵያ እና ላይቤሪያ በግብርና ልማት ዘርፍ ትብብራቸውን ማጠናከር በሚቹልባቸው ሁኔታዎች ላይ በትኩረት ለመሥራት የሚያስችል መግባባት እንደፈጠረ ግብርና ሚኒስቴር አስታውቋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
አዳዲስ ዜናዎች
0