የሀገር ውስጥ አምራቾች በኢንዱስትሪ ፓርኮች ውስጥ ያላቸው ድርሻ 60 በመቶ ደርሷል - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ

ሰብስክራይብ

የሀገር ውስጥ አምራቾች በኢንዱስትሪ ፓርኮች ውስጥ ያላቸው ድርሻ 60 በመቶ ደርሷል - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ

በሀገሪቱ ተግባራዊ የተደረገው ለውጥ ለሀገር ውስጥ ባለሀብቶች ሰፊ ዕድል በመፍጠሩ በአሁኑ ወቅት አብዛኛው የኢንዱስትሪ ፓርክ ሼዶች በሀገር ውስጥ ኢንዱስትሪዎች መያዛቸውን ጠቅላይ ሚኒትሩ ተናግረዋል።

ለብሔራዊ ቴሌቪዥን በሰጡት ቃለመጠይቅ፤ በቀጣዩ ዓመት ከኢንዱስትሪ ፓርኮች 1 ቢሊዮን ዶላር ገቢ ለማግኘት መታቀዱንም ገልፀዋል።

የኢንዱስትሪ ፓርኮችን ወደ ሰፊ የኢኮኖሚ ቀጣናዎች በመቀየር የንግድ ውድድርን የማሳደግ ሥራ በትኩረት እንደሚከናወንም አስታወቀዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0