https://amh.sputniknews.africa/20260416/3787435.html
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የአሰላ የንፋስ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክትን መረቁ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የአሰላ የንፋስ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክትን መረቁ
Sputnik አፍሪካ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የአሰላ የንፋስ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክትን መረቁ በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ተቆጣጣሪነት በሀገር ውስጥ ተቋራጭ የተገነባው የንፋስ ኃይል ፕሮጀክት 100 ሜጋዋት የማመንጨት አቀም አለው።"ይህ ፕሮጀክት 100 ሜጋ ዋት ንጹህ... 16.04.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-04-16T13:31+0300
2026-04-16T13:31+0300
2026-04-16T13:53+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/10/3788063_0:56:1080:664_1920x0_80_0_0_a370efa190c9ed043515889ca4fbcf13.jpg
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የአሰላ የንፋስ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክትን መረቁ በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ተቆጣጣሪነት በሀገር ውስጥ ተቋራጭ የተገነባው የንፋስ ኃይል ፕሮጀክት 100 ሜጋዋት የማመንጨት አቀም አለው።"ይህ ፕሮጀክት 100 ሜጋ ዋት ንጹህ የኃይል አቅርቦት በመጨመር ወደ ዘርፈ ብዙ እና ቀጣይነት ባለው የኃይል መጻዒ ዕጣ ፈንታ ለመገንባት የምናደርገውን ጉዞ ያጠናክረዋል" ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በማኅበራዊ ገጻቸው ተናግረዋል። ለኢትዮጵያ አምስተኛው የንፋስ ኃይል ማመንጫ ሲሆን የሀገሪቱን የንፋስ ኃይል የማመንጨት አቅም 504 ሜጋዋት ያደርሰዋል ተብሏል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/10/3788063_61:0:1020:719_1920x0_80_0_0_50b94575182da3b97d799ee363a6f5db.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የአሰላ የንፋስ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክትን መረቁ
13:31 16.04.2026 (የተሻሻለ: 13:53 16.04.2026) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የአሰላ የንፋስ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክትን መረቁ በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ተቆጣጣሪነት በሀገር ውስጥ ተቋራጭ የተገነባው የንፋስ ኃይል ፕሮጀክት 100 ሜጋዋት የማመንጨት አቀም አለው።
"ይህ ፕሮጀክት 100 ሜጋ ዋት ንጹህ የኃይል አቅርቦት በመጨመር ወደ ዘርፈ ብዙ እና ቀጣይነት ባለው የኃይል መጻዒ ዕጣ ፈንታ ለመገንባት የምናደርገውን ጉዞ ያጠናክረዋል" ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በማኅበራዊ ገጻቸው ተናግረዋል።
ለኢትዮጵያ አምስተኛው የንፋስ ኃይል ማመንጫ ሲሆን የሀገሪቱን የንፋስ ኃይል የማመንጨት አቅም 504 ሜጋዋት ያደርሰዋል ተብሏል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
መተግበሪያ | X