https://amh.sputniknews.africa/20260415/3784771.html
እስራኤል በሊባኖስ መሠረተ ልማቶችን ማውደም እንደቀጠለች ተገለጸ
እስራኤል በሊባኖስ መሠረተ ልማቶችን ማውደም እንደቀጠለች ተገለጸ
Sputnik አፍሪካ
እስራኤል በሊባኖስ መሠረተ ልማቶችን ማውደም እንደቀጠለች ተገለጸ የእስራኤል ጦር በደቡባዊ ሊባኖስ የሚገኙ የሄዝቦላ መሠረተ ልማቶች ላይ የተሰነዘሩ ጥቃቶችን የሚያሳዩ ተንቀሳቃሽ ምሥሎችን ይፋ አድርጓል፡፡ ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ ከ200 በላይ... 15.04.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-04-15T18:20+0300
2026-04-15T18:20+0300
2026-04-15T18:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/images/sharing/article/amh/3784771.jpg?1776266643
እስራኤል በሊባኖስ መሠረተ ልማቶችን ማውደም እንደቀጠለች ተገለጸ የእስራኤል ጦር በደቡባዊ ሊባኖስ የሚገኙ የሄዝቦላ መሠረተ ልማቶች ላይ የተሰነዘሩ ጥቃቶችን የሚያሳዩ ተንቀሳቃሽ ምሥሎችን ይፋ አድርጓል፡፡ ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ ከ200 በላይ ኢላማዎችን ማውደሙንም ገልጿል።የሊባኖስ ጤና ሚኒስቴር እስከ ማክሰኞ ድረስ ባወጣው መረጃ መሠረት፤ የእስራኤል ጥቃት እስካሁን 2,124 ሰዎችን ለሞት የዳረገ ሲሆን 6,921 ሰዎች ላይ ደግሞ የአካል ጉዳት አድርሷል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
እስራኤል በሊባኖስ መሠረተ ልማቶችን ማውደም እንደቀጠለች ተገለጸ
18:20 15.04.2026 (የተሻሻለ: 18:24 15.04.2026) እስራኤል በሊባኖስ መሠረተ ልማቶችን ማውደም እንደቀጠለች ተገለጸ
የእስራኤል ጦር በደቡባዊ ሊባኖስ የሚገኙ የሄዝቦላ መሠረተ ልማቶች ላይ የተሰነዘሩ ጥቃቶችን የሚያሳዩ ተንቀሳቃሽ ምሥሎችን ይፋ አድርጓል፡፡ ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ ከ200 በላይ ኢላማዎችን ማውደሙንም ገልጿል።
የሊባኖስ ጤና ሚኒስቴር እስከ ማክሰኞ ድረስ ባወጣው መረጃ መሠረት፤ የእስራኤል ጥቃት እስካሁን 2,124 ሰዎችን ለሞት የዳረገ ሲሆን 6,921 ሰዎች ላይ ደግሞ የአካል ጉዳት አድርሷል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X