https://amh.sputniknews.africa/20260415/3784507.html
ጋና ከአውሮፓ ኅብረት ጋር በተፈራረመችው አዲስ ስምምነት የውጭ ሀገር ወታደሮችም ሆኑ ወታደራዊ ካምፖች በግዛቷ እንደማይሠማሩ አረጋገጠች
ጋና ከአውሮፓ ኅብረት ጋር በተፈራረመችው አዲስ ስምምነት የውጭ ሀገር ወታደሮችም ሆኑ ወታደራዊ ካምፖች በግዛቷ እንደማይሠማሩ አረጋገጠች
Sputnik አፍሪካ
ጋና ከአውሮፓ ኅብረት ጋር በተፈራረመችው አዲስ ስምምነት የውጭ ሀገር ወታደሮችም ሆኑ ወታደራዊ ካምፖች በግዛቷ እንደማይሠማሩ አረጋገጠች ጋና ባለፈው መጋቢት ወር ከአውሮፓ ኅብረት ጋር የጸጥታ እና የመከላከያ አጋርነት ስምምነት የተፈራረመች የመጀመሪያዋ... 15.04.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-04-15T17:59+0300
2026-04-15T17:59+0300
2026-04-15T18:15+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/0f/3784562_0:105:1281:825_1920x0_80_0_0_9f2c2ad1367f2e6f4ad9d06d752da855.jpg
ጋና ከአውሮፓ ኅብረት ጋር በተፈራረመችው አዲስ ስምምነት የውጭ ሀገር ወታደሮችም ሆኑ ወታደራዊ ካምፖች በግዛቷ እንደማይሠማሩ አረጋገጠች ጋና ባለፈው መጋቢት ወር ከአውሮፓ ኅብረት ጋር የጸጥታ እና የመከላከያ አጋርነት ስምምነት የተፈራረመች የመጀመሪያዋ የአፍሪካ ሀገር ሆናለች።የሀገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሁለቱ ወገኖች በሚከተሉት ዘርፎች ላይ በጋራ ለመሥራት መስማማታቸውን ገልጿል፦◻ ሽብርተኝነትን በመዋጋት፣ ◻ በመረጃ ልውውጥ፣ ◻ የስጋት ሥራ አመራር።በዚህ ስምምነት የጋና ሉዓላዊነት እና የግዛት አንድነት ሙሉ በሙሉ የተጠበቀ ይሆናል። ትብብሩ በመከባበር፣ በጋራ ጥቅሞች እና ጋና ቅድሚያ በምትሰጣቸው የብሔራዊ ደህንነት ጉዳዮች ላይ በጥብቅ የተመሠረተ መሆኑም ተጠቁሟል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/0f/3784562_20:0:1260:930_1920x0_80_0_0_1126cb7778c43e52053347caeac87d00.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ጋና ከአውሮፓ ኅብረት ጋር በተፈራረመችው አዲስ ስምምነት የውጭ ሀገር ወታደሮችም ሆኑ ወታደራዊ ካምፖች በግዛቷ እንደማይሠማሩ አረጋገጠች
17:59 15.04.2026 (የተሻሻለ: 18:15 15.04.2026) ጋና ከአውሮፓ ኅብረት ጋር በተፈራረመችው አዲስ ስምምነት የውጭ ሀገር ወታደሮችም ሆኑ ወታደራዊ ካምፖች በግዛቷ እንደማይሠማሩ አረጋገጠች ጋና ባለፈው መጋቢት ወር ከአውሮፓ ኅብረት ጋር የጸጥታ እና የመከላከያ አጋርነት ስምምነት የተፈራረመች የመጀመሪያዋ የአፍሪካ ሀገር ሆናለች።
የሀገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሁለቱ ወገኖች በሚከተሉት ዘርፎች ላይ በጋራ ለመሥራት መስማማታቸውን ገልጿል፦
◻ ሽብርተኝነትን በመዋጋት፣
◻ በመረጃ ልውውጥ፣
◻ የስጋት ሥራ አመራር።
በዚህ ስምምነት የጋና ሉዓላዊነት እና የግዛት አንድነት ሙሉ በሙሉ የተጠበቀ ይሆናል። ትብብሩ በመከባበር፣ በጋራ ጥቅሞች እና ጋና ቅድሚያ በምትሰጣቸው የብሔራዊ ደህንነት ጉዳዮች ላይ በጥብቅ የተመሠረተ መሆኑም ተጠቁሟል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
መተግበሪያ | X