https://amh.sputniknews.africa/20260415/3784125.html
ኢትዮጵያ በሚቀጥሉት ጥቂት ሳምንታት ውስጥ የአውሮፕላን መለዋወጫ ማምረቻ ኢንዱስትሪ እንደምታስመርቅ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አስታወቁ
ኢትዮጵያ በሚቀጥሉት ጥቂት ሳምንታት ውስጥ የአውሮፕላን መለዋወጫ ማምረቻ ኢንዱስትሪ እንደምታስመርቅ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አስታወቁ
Sputnik አፍሪካ
ኢትዮጵያ በሚቀጥሉት ጥቂት ሳምንታት ውስጥ የአውሮፕላን መለዋወጫ ማምረቻ ኢንዱስትሪ እንደምታስመርቅ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አስታወቁጠቅላይ ሚኒስትሩ ከብሔራዊ ቴሊቪዥን ጣቢያ ጋር ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ፤ “የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከቦይንግ ኩባንያ... 15.04.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-04-15T16:45+0300
2026-04-15T16:45+0300
2026-04-15T17:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh.sputniknews.africa/images/sharing/article/amh/3784125.jpg?1776263693
ኢትዮጵያ በሚቀጥሉት ጥቂት ሳምንታት ውስጥ የአውሮፕላን መለዋወጫ ማምረቻ ኢንዱስትሪ እንደምታስመርቅ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አስታወቁጠቅላይ ሚኒስትሩ ከብሔራዊ ቴሊቪዥን ጣቢያ ጋር ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ፤ “የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከቦይንግ ኩባንያ ጋር በመተባበር የኤሮስፔስ መለዋወጫዎች ማምረቻ ፋብሪካ ጨርሰናል” ብለዋል። ይህ እርምጃ በውጭ ሀገር ምርቶች ላይ ያለውን ጥገኝነት ማስቀረትን ታሳቢ ያደረገ እንደሆነም ገልፀዋል። የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለቦይንግ ኩባንያ የአውሮፕላን መለዋወጫ ግብዓቶችን እያመረተ ማቅረብ መጀመሩን ቀደም ሲል አስታውቋል፡፡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ኢትዮጵያ በሚቀጥሉት ጥቂት ሳምንታት ውስጥ የአውሮፕላን መለዋወጫ ማምረቻ ኢንዱስትሪ እንደምታስመርቅ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አስታወቁ
16:45 15.04.2026 (የተሻሻለ: 17:34 15.04.2026) ኢትዮጵያ በሚቀጥሉት ጥቂት ሳምንታት ውስጥ የአውሮፕላን መለዋወጫ ማምረቻ ኢንዱስትሪ እንደምታስመርቅ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አስታወቁጠቅላይ ሚኒስትሩ ከብሔራዊ ቴሊቪዥን ጣቢያ ጋር ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ፤ “የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከቦይንግ ኩባንያ ጋር በመተባበር የኤሮስፔስ መለዋወጫዎች ማምረቻ ፋብሪካ ጨርሰናል” ብለዋል።
ይህ እርምጃ በውጭ ሀገር ምርቶች ላይ ያለውን ጥገኝነት ማስቀረትን ታሳቢ ያደረገ እንደሆነም ገልፀዋል።
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለቦይንግ ኩባንያ የአውሮፕላን መለዋወጫ ግብዓቶችን እያመረተ ማቅረብ መጀመሩን ቀደም ሲል አስታውቋል፡፡
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
መተግበሪያ | X