የአሜሪካ የባሕር እገዳ ከቀጠለ ኢራን በፋርስ፣ በኦማን ባሕረ ሰላጤ እና በቀይ ባሕር ምንም አይነት የንግድ እንቅስቃሴ አትፈቅድም - የኢራን ጦር

ኢራን
ኢራን  - Sputnik አፍሪካ, 1920, 15.04.2026
ሰብስክራይብ
አሜሪካ የባሕር ላይ እገዳዋን ከቀጠለች ኢራን በፋርስ ባሕረ ሰላጤ፣ በኦማን ባሕረ ሰላጤ እና በቀይ ባሕር ላይ ምንም አይነት የንግድ እንቅስቃሴ እንዲኖር አትፈቅድም - የኢራን ጦር


"አሜሪካ በቀጣናው ውስጥ የምታደርገውን ሕገ-ወጥ የባሕር ላይ እገዳ ከቀጠለች እንዲሁም በኢራን የንግድ እና የነዳጅ ጫኝ መርከቦች ደህንነት ላይ ስጋት መፍጠሯን ካላቆመች፤ እነዚህ ድርጊቶች የተኩስ አቁም ስምምነቱን እንደመጣስ ይቆጠራሉ" ሲሉ የማዕከላዊ ወታደራዊ እዝ አዛዡ ገልፀዋል።


ኢራን ሉዓላዊነቷን እና ብሔራዊ ጥቅሟን ለማስከበር ቁርጠኛ እርምጃ እንደምትወስድም አጽንኦት ሰጥተው ተናግረዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
አዳዲስ ዜናዎች
0