https://amh.sputniknews.africa/20260415/3783442.html
ላይቤሪያ የኢትዮጵያን የአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ቴክኖሎጂ ተሞክሮ በአርአያነት እንደምትወስድ አስታወቀች
ላይቤሪያ የኢትዮጵያን የአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ቴክኖሎጂ ተሞክሮ በአርአያነት እንደምትወስድ አስታወቀች
Sputnik አፍሪካ
ላይቤሪያ የኢትዮጵያን የአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ቴክኖሎጂ ተሞክሮ በአርአያነት እንደምትወስድ አስታወቀች ኢትዮጵያ በሰው ሠራሽ አስተውህሎት ዘርፍ እያስመዘገበች ያለችው ስኬት ለሌሎች የአፍሪካ ሀገራት ማሳያ መሆኑን የላይቤሪያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሳራ... 15.04.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-04-15T14:50+0300
2026-04-15T14:50+0300
2026-04-15T15:32+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh.sputniknews.africa/images/sharing/article/amh/3783442.jpg?1776256360
ላይቤሪያ የኢትዮጵያን የአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ቴክኖሎጂ ተሞክሮ በአርአያነት እንደምትወስድ አስታወቀች ኢትዮጵያ በሰው ሠራሽ አስተውህሎት ዘርፍ እያስመዘገበች ያለችው ስኬት ለሌሎች የአፍሪካ ሀገራት ማሳያ መሆኑን የላይቤሪያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሳራ ቤይሶሎ ኒያንቲ ተናግረዋል። በሚኒስትሯ የተመራ የላይቤሪያ ልዑካን ቡድን በአዲስ አበባ የሚገኘውን የኢትዮጵያ አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ማክሰኞ ጎብኝቷል። "የተሻለች ላይቤሪያን ለመገንባት የኢትዮጵያን ምርጥ ተሞክሮዎች እንደ መነሻ እንወስዳለን" ሲሉ ሚኒስትሯ ገልፀዋል። የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ኢንጂነር ወርቁ ጋቸና፤ ኢንስቲትዩቱ ያካበተውን የቴክኖሎጂ እውቀት ለሌሎች አፍሪካውያን ወንድሞች ለማካፈል ዝግጁ መሆኑን አረጋግጠዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ላይቤሪያ የኢትዮጵያን የአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ቴክኖሎጂ ተሞክሮ በአርአያነት እንደምትወስድ አስታወቀች
14:50 15.04.2026 (የተሻሻለ: 15:32 15.04.2026) ላይቤሪያ የኢትዮጵያን የአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ቴክኖሎጂ ተሞክሮ በአርአያነት እንደምትወስድ አስታወቀች ኢትዮጵያ በሰው ሠራሽ አስተውህሎት ዘርፍ እያስመዘገበች ያለችው ስኬት ለሌሎች የአፍሪካ ሀገራት ማሳያ መሆኑን የላይቤሪያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሳራ ቤይሶሎ ኒያንቲ ተናግረዋል።
በሚኒስትሯ የተመራ የላይቤሪያ ልዑካን ቡድን በአዲስ አበባ የሚገኘውን የኢትዮጵያ አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ማክሰኞ ጎብኝቷል።
"የተሻለች ላይቤሪያን ለመገንባት የኢትዮጵያን ምርጥ ተሞክሮዎች እንደ መነሻ እንወስዳለን" ሲሉ ሚኒስትሯ ገልፀዋል።
የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ኢንጂነር ወርቁ ጋቸና፤ ኢንስቲትዩቱ ያካበተውን የቴክኖሎጂ እውቀት ለሌሎች አፍሪካውያን ወንድሞች ለማካፈል ዝግጁ መሆኑን አረጋግጠዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
መተግበሪያ | X