https://amh.sputniknews.africa/20260415/3782678.html
ዚምባብዌ በ2026 በሩሲያ እገዛ አዲስ ሳተላይት ለማምጠቅ አቅዳለች - ሚኒስትር
ዚምባብዌ በ2026 በሩሲያ እገዛ አዲስ ሳተላይት ለማምጠቅ አቅዳለች - ሚኒስትር
Sputnik አፍሪካ
ዚምባብዌ በ2026 በሩሲያ እገዛ አዲስ ሳተላይት ለማምጠቅ አቅዳለች - ሚኒስትር የዚምባብዌ ከፍተኛ ትምህርት፣ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ልማት ሚኒስትር ፍሬድሪክ ሻቫ እንደገለጹት፤ ከሩሲያው የጠፈር ኮርፖሬሽን "ሮስኮስሞስ" ጋር በመተባበር ወደ... 15.04.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-04-15T12:12+0300
2026-04-15T12:12+0300
2026-04-15T12:14+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/images/sharing/article/amh/3782678.jpg?1776244442
ዚምባብዌ በ2026 በሩሲያ እገዛ አዲስ ሳተላይት ለማምጠቅ አቅዳለች - ሚኒስትር የዚምባብዌ ከፍተኛ ትምህርት፣ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ልማት ሚኒስትር ፍሬድሪክ ሻቫ እንደገለጹት፤ ከሩሲያው የጠፈር ኮርፖሬሽን "ሮስኮስሞስ" ጋር በመተባበር ወደ ህዋ ለሚላከው አዲስ ሳተላይት ዝግጅቶች ቀድመው ተጀምረዋል።ሚኒስትሩ በቅርቡ በተካሄደው የሩሲያ የጠፈር ፎረም ላይ ለስፑትኒክ እንደተናገሩት፤ አስፈላጊው የቅድመ ዝግጅት ሥራ እንደተጠናቀቀ ሳተላይቷ ትመጥቃለች ተብሎ ይጠበቃል። ዚምባብዌ ቀደም ሲል "ዚም ሳት-2" የተሰኘችውን ሳተላይቷን በ2024 ከሩሲያው ቮስቶክኒ የጠፈር ጣቢያ በሶዩዝ ሮኬት አማካኝነት ማምጠቋ ይታወሳል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ዚምባብዌ በ2026 በሩሲያ እገዛ አዲስ ሳተላይት ለማምጠቅ አቅዳለች - ሚኒስትር
12:12 15.04.2026 (የተሻሻለ: 12:14 15.04.2026) ዚምባብዌ በ2026 በሩሲያ እገዛ አዲስ ሳተላይት ለማምጠቅ አቅዳለች - ሚኒስትር
የዚምባብዌ ከፍተኛ ትምህርት፣ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ልማት ሚኒስትር ፍሬድሪክ ሻቫ እንደገለጹት፤ ከሩሲያው የጠፈር ኮርፖሬሽን "ሮስኮስሞስ" ጋር በመተባበር ወደ ህዋ ለሚላከው አዲስ ሳተላይት ዝግጅቶች ቀድመው ተጀምረዋል።
ሚኒስትሩ በቅርቡ በተካሄደው የሩሲያ የጠፈር ፎረም ላይ ለስፑትኒክ እንደተናገሩት፤ አስፈላጊው የቅድመ ዝግጅት ሥራ እንደተጠናቀቀ ሳተላይቷ ትመጥቃለች ተብሎ ይጠበቃል።
ዚምባብዌ ቀደም ሲል "ዚም ሳት-2" የተሰኘችውን ሳተላይቷን በ2024 ከሩሲያው ቮስቶክኒ የጠፈር ጣቢያ በሶዩዝ ሮኬት አማካኝነት ማምጠቋ ይታወሳል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X