ሰብዓዊ ድጋፍ የፖለቲካ መሣሪያ እየሆነ መጥቷል - የኢትዮጵያ የአደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽነር

ሰብስክራይብ

ሰብዓዊ ድጋፍ የፖለቲካ መሣሪያ እየሆነ መጥቷል - የኢትዮጵያ የአደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽነር

የወቅቱ የሰብዓዊ ድጋፍ ምህዳር ራሱን የቻለ ኢንዱስትሪ ሆኗል ሲሉም የተቋሙ ኃላፊ አምባሳደር ሽፈራው ተ/ማሪያም ከ16ኛው የአፍሪካ የአደጋ ስጋት አቅም ጉባኤ ጎን ለጎን ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልጸዋል፡፡

“ሁልግዜም ከጀርባ የተያያዘ ሌላ ነገር አለ፡፡ በጣም ግልጽ በሆነ መልኩ የፖለቲካ መሣሪያ እየሆነ መጥቷል፡፡”

16ኛው የአፍሪካ የአደጋ ስጋት አቅም ጉባኤ በተቀናጀ ትብብርና አጋርነት አኅጉራዊ የአደጋ ሥጋቶችን መመከት ላይ ትኩረታቸውን ያደረጉ ምክክሮችን አስተናግዶ ተጠናቋል፡፡

ኢትዮጵያ ተፈጥሯዊ የአደጋ ስጋቶችን ቀድሞ ለመከላከል እየተገበረቻቸው ያሉ ወጤታማ ፖሊሲዎችን ለጉባኤው አቅርባለች።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0