https://amh.sputniknews.africa/20260414/3778056.html
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በምዕራብ አፍሪካ የጥገና ማዕከል ሊገነባ ነው
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በምዕራብ አፍሪካ የጥገና ማዕከል ሊገነባ ነው
Sputnik አፍሪካ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በምዕራብ አፍሪካ የጥገና ማዕከል ሊገነባ ነው አየር መንገዱ የጥገና እና እድሳት ማዕከሉን ከተቀጥላው የቶጎው አስካይ አየር መንገድ ጋር በመተባበር ለመገንባት ማቀዱን የአስካይ አየር መንገድ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ኢሳያስ... 14.04.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-04-14T14:23+0300
2026-04-14T14:23+0300
2026-04-14T15:47+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/images/sharing/article/amh/3778056.jpg?1776170872
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በምዕራብ አፍሪካ የጥገና ማዕከል ሊገነባ ነው አየር መንገዱ የጥገና እና እድሳት ማዕከሉን ከተቀጥላው የቶጎው አስካይ አየር መንገድ ጋር በመተባበር ለመገንባት ማቀዱን የአስካይ አየር መንገድ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ኢሳያስ ወልደማርያም ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልጸዋል።“ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ጋር በቶጎ ሎሜ የጥገና፣ የእድሳትና የቁጥጥር ማዕከል ለመገንባት የጋር ዕቅድ አለ” ሲሉ ኃላፊው ተናግረዋል፡፡ ይህ ዕቅድ በምዕራብ አፍሪካ የቴክኒክ ማዕከል እንደሚያስፈልግ በአዋጭነት ጥናት መረጋገጡን ተከትሎ የመጣ እንደሆነ የአየር መንገዱ ዋና ሥራ አስፈፃሚው መስፍን ጣሰው አስታውቀዋል። ፕሮጀክቱ የአየር መንገዱ "ራዕይ 2040" ማስፋፊያ እቅድ አካል ነው። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በምዕራብ አፍሪካ የጥገና ማዕከል ሊገነባ ነው
14:23 14.04.2026 (የተሻሻለ: 15:47 14.04.2026) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በምዕራብ አፍሪካ የጥገና ማዕከል ሊገነባ ነው አየር መንገዱ የጥገና እና እድሳት ማዕከሉን ከተቀጥላው የቶጎው አስካይ አየር መንገድ ጋር በመተባበር ለመገንባት ማቀዱን የአስካይ አየር መንገድ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ኢሳያስ ወልደማርያም ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልጸዋል።
“ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ጋር በቶጎ ሎሜ የጥገና፣ የእድሳትና የቁጥጥር ማዕከል ለመገንባት የጋር ዕቅድ አለ” ሲሉ ኃላፊው ተናግረዋል፡፡
ይህ ዕቅድ በምዕራብ አፍሪካ የቴክኒክ ማዕከል እንደሚያስፈልግ በአዋጭነት ጥናት መረጋገጡን ተከትሎ የመጣ እንደሆነ የአየር መንገዱ ዋና ሥራ አስፈፃሚው መስፍን ጣሰው አስታውቀዋል።
ፕሮጀክቱ የአየር መንገዱ "ራዕይ 2040" ማስፋፊያ እቅድ አካል ነው።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
መተግበሪያ | X