https://amh.sputniknews.africa/20260414/3778022.html
በሐረሪ ክልል ለ250 አባወራዎች የሚሆን ሞዴል መንደር ሊገነባ ነው
በሐረሪ ክልል ለ250 አባወራዎች የሚሆን ሞዴል መንደር ሊገነባ ነው
Sputnik አፍሪካ
በሐረሪ ክልል ለ250 አባወራዎች የሚሆን ሞዴል መንደር ሊገነባ ነው የሞዴል መንደሩ በገጠር ኮሪደር ልማት ፕሮግራም አማካኝነት በቀጣይ ሁለት ወራት ውስጥ 250 አባወራዎችንና እማወራዎችን ተጠቃሚ የሚያደርግ ሆኖ እንደሚገነባ የክልሉ ርዕሰ መሥተዳድር... 14.04.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-04-14T14:06+0300
2026-04-14T14:06+0300
2026-04-14T15:14+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/images/sharing/article/amh/3778022.jpg?1776168858
በሐረሪ ክልል ለ250 አባወራዎች የሚሆን ሞዴል መንደር ሊገነባ ነው የሞዴል መንደሩ በገጠር ኮሪደር ልማት ፕሮግራም አማካኝነት በቀጣይ ሁለት ወራት ውስጥ 250 አባወራዎችንና እማወራዎችን ተጠቃሚ የሚያደርግ ሆኖ እንደሚገነባ የክልሉ ርዕሰ መሥተዳድር ኦርዲን በድሪ አስታውቀዋል።በሞዴል መንደሩ ውስጥ የውኃ፣ የኃይል አቅርቦት እና ሌሎች አስፈላጊ መሠረተ-ልማቶች እንደሚሟሉም ገልፀዋል፡፡ አርሶ አደሩ ፀጋውን ተጠቅሞ ኢኮኖሚውን እንዲያሳድግ ያግዛል የተባለውን የልማት ሥራ ስኬታማነት ለማረጋገጥ፤ ነዋሪዎችና ባለሥልጣናት በቅንጅት እንዲሠሩ ጥሪ መቅረቡን የሀገር ውስጥ ሚዲያ ዘግቧል። ተንቀሳቃሽ ምሥሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በቅርቡ በሐረሪ ክልል የገጠር ኮሪደር ያደረጉትን ጉብኝት ያሳያል፡፡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
በሐረሪ ክልል ለ250 አባወራዎች የሚሆን ሞዴል መንደር ሊገነባ ነው
14:06 14.04.2026 (የተሻሻለ: 15:14 14.04.2026) በሐረሪ ክልል ለ250 አባወራዎች የሚሆን ሞዴል መንደር ሊገነባ ነው የሞዴል መንደሩ በገጠር ኮሪደር ልማት ፕሮግራም አማካኝነት በቀጣይ ሁለት ወራት ውስጥ 250 አባወራዎችንና እማወራዎችን ተጠቃሚ የሚያደርግ ሆኖ እንደሚገነባ የክልሉ ርዕሰ መሥተዳድር ኦርዲን በድሪ አስታውቀዋል።
በሞዴል መንደሩ ውስጥ የውኃ፣ የኃይል አቅርቦት እና ሌሎች አስፈላጊ መሠረተ-ልማቶች እንደሚሟሉም ገልፀዋል፡፡
አርሶ አደሩ ፀጋውን ተጠቅሞ ኢኮኖሚውን እንዲያሳድግ ያግዛል የተባለውን የልማት ሥራ ስኬታማነት ለማረጋገጥ፤ ነዋሪዎችና ባለሥልጣናት በቅንጅት እንዲሠሩ ጥሪ መቅረቡን የሀገር ውስጥ ሚዲያ ዘግቧል።
ተንቀሳቃሽ ምሥሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በቅርቡ በሐረሪ ክልል የገጠር ኮሪደር ያደረጉትን ጉብኝት ያሳያል፡፡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
መተግበሪያ | X