ላቭሮቭ ከቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ዪ ጋር ውይይት ማካሄድ ጀመሩ

ሰብስክራይብ
ላቭሮቭ ከቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ዪ ጋር ውይይት ማካሄድ ጀመሩ

የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ከቻይና አቻቸው ጋር በሁለትዮሽ እና በወቅታዊ ዓለም አቀፍ ጉዳዮች ለመወያየት ዛሬ ቤጂንግ መድረሳቸው የሚታወስ ነው።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
አዳዲስ ዜናዎች
0