የሩሲያው ዮልካ ድሮን የጠላት ድሮኖችን በማጨናገፍ 90 በመቶ ስኬት አስመዘገበ

ሰብስክራይብ
የሩሲያው ዮልካ ድሮን የጠላት ድሮኖችን በማጨናገፍ 90 በመቶ ስኬት አስመዘገበ

በሞስኮ መሐንዲሶች የተሠራው እና ፍንዳታ አልባው ዮልካ በራሱ የሚንቀሳቀስ ጠላፊ ድሮን፤ የአየር ስጋቶችን በማክሸፍ ረገድ ባለው ውጤታማነት በተንቀሳቃሽ ተኳሽ ቡድኖች ዘንድ ተመረጭነት እያገኘ መሆኑን የሩሲያ ፀረ-አውሮፕላን ክፍለ ጦር አዛዥ ለስፑትኒክ ተናግረዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
አዳዲስ ዜናዎች
0