https://amh.sputniknews.africa/20260414/3777273.html
ኢራን በደረሰባት ጥቃት ተሳታፊ የነበሩ የአረብ ሀገራትን ካሳ ጠየቀች
ኢራን በደረሰባት ጥቃት ተሳታፊ የነበሩ የአረብ ሀገራትን ካሳ ጠየቀች
Sputnik አፍሪካ
ኢራን በደረሰባት ጥቃት ተሳታፊ የነበሩ የአረብ ሀገራትን ካሳ ጠየቀችበተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የኢራን ቋሚ ተወካይ አሚር ሰኢድ ኢራቫኒ በላኩት ደብዳቤ መሠረት፤ ባህሬን፣ ሳዑዲ ዓረቢያ፣ ኳታር፣ የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች እና ዮርዳኖስ ካሳ... 14.04.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-04-14T11:23+0300
2026-04-14T11:23+0300
2026-04-14T12:08+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/0e/3777587_40:0:1160:630_1920x0_80_0_0_4e8a7b493c8d7ff026ab431c908e2c50.jpg
ኢራን በደረሰባት ጥቃት ተሳታፊ የነበሩ የአረብ ሀገራትን ካሳ ጠየቀችበተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የኢራን ቋሚ ተወካይ አሚር ሰኢድ ኢራቫኒ በላኩት ደብዳቤ መሠረት፤ ባህሬን፣ ሳዑዲ ዓረቢያ፣ ኳታር፣ የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች እና ዮርዳኖስ ካሳ ከተጠየቁት ሀገራት ዝርዝር ውስጥ ተካተዋል። ኢራቫኒ እንደገለጹት፤ የተጠቀሱት ሀገራት ግዛቶቻቸውን በኢራን ላይ ለሚሰነዘር ጥቃት ክፍት ከማድረጋቸውም በላይ፤ በአንዳንድ ሁኔታዎች በኢራን "ሲቪል ተቋማትን ኢላማ ያደረጉ ሕገ-ወጥ ወታደራዊ ጥቃቶች" እንዲፈጸሙ በቀጥታ ተሳትፈዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/0e/3777587_180:0:1020:630_1920x0_80_0_0_f34e7b6088299c47cc89b81d4bf0ea6e.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ኢራን በደረሰባት ጥቃት ተሳታፊ የነበሩ የአረብ ሀገራትን ካሳ ጠየቀች
11:23 14.04.2026 (የተሻሻለ: 12:08 14.04.2026) ኢራን በደረሰባት ጥቃት ተሳታፊ የነበሩ የአረብ ሀገራትን ካሳ ጠየቀችበተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የኢራን ቋሚ ተወካይ አሚር ሰኢድ ኢራቫኒ በላኩት ደብዳቤ መሠረት፤ ባህሬን፣ ሳዑዲ ዓረቢያ፣ ኳታር፣ የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች እና ዮርዳኖስ ካሳ ከተጠየቁት ሀገራት ዝርዝር ውስጥ ተካተዋል።
ኢራቫኒ እንደገለጹት፤ የተጠቀሱት ሀገራት ግዛቶቻቸውን በኢራን ላይ ለሚሰነዘር ጥቃት ክፍት ከማድረጋቸውም በላይ፤ በአንዳንድ ሁኔታዎች በኢራን "ሲቪል ተቋማትን ኢላማ ያደረጉ ሕገ-ወጥ ወታደራዊ ጥቃቶች" እንዲፈጸሙ በቀጥታ ተሳትፈዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
መተግበሪያ | X