https://amh.sputniknews.africa/20260414/3776258.html
በአፋር የኢትዮጵያን የሰው ዘር መገኛነት የሚያጸና ተጨማሪ ሳይንሳዊ ጥናት ይፋ ሆነ
በአፋር የኢትዮጵያን የሰው ዘር መገኛነት የሚያጸና ተጨማሪ ሳይንሳዊ ጥናት ይፋ ሆነ
Sputnik አፍሪካ
በአፋር የኢትዮጵያን የሰው ዘር መገኛነት የሚያጸና ተጨማሪ ሳይንሳዊ ጥናት ይፋ ሆነ በአፋር ስምጥ ሸለቆ መካከለኛው አዋሽ "ሀሊቢ" በተባለ ስፍራ 100 ሺህ ዓመታት በፊት ይኖሩ የነበሩ የጥንታዊ ሆሞ ሳፒየንስ ቅሪተ አካላት፣ በሺዎች የሚቆጠሩ የድንጋይ... 14.04.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-04-14T10:12+0300
2026-04-14T10:12+0300
2026-04-14T10:22+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/0e/3776311_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_e29e9cf8c45d14ac82f257b8c2d4f524.png
በአፋር የኢትዮጵያን የሰው ዘር መገኛነት የሚያጸና ተጨማሪ ሳይንሳዊ ጥናት ይፋ ሆነ በአፋር ስምጥ ሸለቆ መካከለኛው አዋሽ "ሀሊቢ" በተባለ ስፍራ 100 ሺህ ዓመታት በፊት ይኖሩ የነበሩ የጥንታዊ ሆሞ ሳፒየንስ ቅሪተ አካላት፣ በሺዎች የሚቆጠሩ የድንጋይ መሣሪያዎች እና የእንስሳት ቅሪቶች ተገኝተዋል፡፡ ግኝቱ ዓለም አቀፍ እውቅና ባለው የሳይንስ መጽሔት ታትሟል። ጥናቱ በአፍሪካ የሰው ዘር ታሪክ ውስጥ ከ900 ሺህ እስከ 200 ሺህ ዓመታት የነበረውን ሰፊ የመረጃ ክፍተት የሚሞሉ አዳዲስ መረጃዎችን ይዟል ተብሏል። ይህ ጥናት የተጀመረው እ.እ.አ በ1981 ሲሆን ላለፉት 45 ዓመታት ሲካሄድ መቆየቱን እና አሁንም በመካሄድ ላይ መሆኑን የፕሮጀክቱ አስተባባሪ ዶክተር በርሄ አስፋው ተናግረዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/0e/3776311_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_7bf86ece2b408d62bb845de41b5833fd.pngSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
በአፋር የኢትዮጵያን የሰው ዘር መገኛነት የሚያጸና ተጨማሪ ሳይንሳዊ ጥናት ይፋ ሆነ
10:12 14.04.2026 (የተሻሻለ: 10:22 14.04.2026) በአፋር የኢትዮጵያን የሰው ዘር መገኛነት የሚያጸና ተጨማሪ ሳይንሳዊ ጥናት ይፋ ሆነ በአፋር ስምጥ ሸለቆ መካከለኛው አዋሽ "ሀሊቢ" በተባለ ስፍራ 100 ሺህ ዓመታት በፊት ይኖሩ የነበሩ የጥንታዊ ሆሞ ሳፒየንስ ቅሪተ አካላት፣ በሺዎች የሚቆጠሩ የድንጋይ መሣሪያዎች እና የእንስሳት ቅሪቶች ተገኝተዋል፡፡
ግኝቱ ዓለም አቀፍ እውቅና ባለው የሳይንስ መጽሔት ታትሟል። ጥናቱ በአፍሪካ የሰው ዘር ታሪክ ውስጥ ከ900 ሺህ እስከ 200 ሺህ ዓመታት የነበረውን ሰፊ የመረጃ ክፍተት የሚሞሉ አዳዲስ መረጃዎችን ይዟል ተብሏል።
ይህ ጥናት የተጀመረው እ.እ.አ በ1981 ሲሆን ላለፉት 45 ዓመታት ሲካሄድ መቆየቱን እና አሁንም በመካሄድ ላይ መሆኑን የፕሮጀክቱ አስተባባሪ ዶክተር በርሄ አስፋው ተናግረዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
መተግበሪያ | X