https://amh.sputniknews.africa/20260413/3774710.html
ሃንጋሪ የሩሲያን የኢነርጂ አቅርቦት እንደምታስቀጥል ተመራጩ ጠቅላይ ሚኒስት ተናገሩ
ሃንጋሪ የሩሲያን የኢነርጂ አቅርቦት እንደምታስቀጥል ተመራጩ ጠቅላይ ሚኒስት ተናገሩ
Sputnik አፍሪካ
ሃንጋሪ የሩሲያን የኢነርጂ አቅርቦት እንደምታስቀጥል ተመራጩ ጠቅላይ ሚኒስት ተናገሩ ሃንጋሪ የኢነርጂ አቅርቦት አማራጮቿን ለማስፋት ትሠራለች፣ ሆኖም ከሩሲያ የምታስገባውን አቅርቦት አታቋርጥM ሲሉ የቲስዛ (Tisza) ፓርቲ መሪ ፒተር ማግያር... 13.04.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-04-13T20:53+0300
2026-04-13T20:53+0300
2026-04-13T21:03+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/0d/3774780_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_f352f86b5b46d3a8cc2a6ddac2056a02.jpg
ሃንጋሪ የሩሲያን የኢነርጂ አቅርቦት እንደምታስቀጥል ተመራጩ ጠቅላይ ሚኒስት ተናገሩ ሃንጋሪ የኢነርጂ አቅርቦት አማራጮቿን ለማስፋት ትሠራለች፣ ሆኖም ከሩሲያ የምታስገባውን አቅርቦት አታቋርጥM ሲሉ የቲስዛ (Tisza) ፓርቲ መሪ ፒተር ማግያር ተናግረዋል፡፡ “መልካምድርን መቀየር አንችልም። ሩሲያ እዚሁ ትቆያለች፤ ሃንጋሪ ባለችበት ትቆያለች” ያሉት ማግያር፤ ቡዳፔስት ርካሽ እና አስተማማኝ የኢነርጂ ምንጮችን ፍለጋ እንደምትቀጥል አፅንዖት ሰጥተዋል።ማግያር፣ ዩክሬን ውስጥ ያለው ግጭት ካበቃ በኋላ በሩሲያ ላይ የተጣለው የአውሮፓ ሕብረት ማዕቀብ ሊነሳ እንደሚችል ተስፋቸውን ገልጸዋል። ይህም ወደፊት ለሚኖረው የኢነርጂ ፖሊሲ ይበልጥ ተግባራዊ አካሄድ መከተል እንደሚያስፈልግ አመላክተዋል፡፡ በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ሃንጋሪ የሩሲያን የኢነርጂ አቅርቦት እንደምታስቀጥል ተመራጩ ጠቅላይ ሚኒስት ተናገሩ
Sputnik አፍሪካ
ሃንጋሪ የሩሲያን የኢነርጂ አቅርቦት እንደምታስቀጥል ተመራጩ ጠቅላይ ሚኒስት ተናገሩ
2026-04-13T20:53+0300
true
PT2M07S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/0d/3774780_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_18dce137a98b51bd6213800f23ebee8e.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ሃንጋሪ የሩሲያን የኢነርጂ አቅርቦት እንደምታስቀጥል ተመራጩ ጠቅላይ ሚኒስት ተናገሩ
20:53 13.04.2026 (የተሻሻለ: 21:03 13.04.2026) ሃንጋሪ የሩሲያን የኢነርጂ አቅርቦት እንደምታስቀጥል ተመራጩ ጠቅላይ ሚኒስት ተናገሩ ሃንጋሪ የኢነርጂ አቅርቦት አማራጮቿን ለማስፋት ትሠራለች፣ ሆኖም ከሩሲያ የምታስገባውን አቅርቦት አታቋርጥM ሲሉ የቲስዛ (Tisza) ፓርቲ መሪ ፒተር ማግያር ተናግረዋል፡፡
“መልካምድርን መቀየር አንችልም። ሩሲያ እዚሁ ትቆያለች፤ ሃንጋሪ ባለችበት ትቆያለች” ያሉት ማግያር፤ ቡዳፔስት ርካሽ እና አስተማማኝ የኢነርጂ ምንጮችን ፍለጋ እንደምትቀጥል አፅንዖት ሰጥተዋል።
ማግያር፣ ዩክሬን ውስጥ ያለው ግጭት ካበቃ በኋላ በሩሲያ ላይ የተጣለው የአውሮፓ ሕብረት ማዕቀብ ሊነሳ እንደሚችል ተስፋቸውን ገልጸዋል። ይህም ወደፊት ለሚኖረው የኢነርጂ ፖሊሲ ይበልጥ ተግባራዊ አካሄድ መከተል እንደሚያስፈልግ አመላክተዋል፡፡
በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
መተግበሪያ | X