ዶናልድ ትራምፕ የሆርሙዝ ወሽመጥ እገዳ መጀመሩን አረጋገጡ

ሰብስክራይብ

ዶናልድ ትራምፕ የሆርሙዝ ወሽመጥ እገዳ መጀመሩን አረጋገጡ

ከአሜሪካ ውጭ ያሉ ሌሎች ሀገራትም በሆርሙዝ ወሽመጥ እገዳ ላይ እንደሚሳተፉ የገለጹት የአሜሪካው ፕሬዝዳንት፣ ሆኖም ዋሽንግተን እርዳታ እንደማያስፈልጋት ተናግረዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0