https://amh.sputniknews.africa/20260413/3774200.html
ሩሲያ ደቡብ አፍሪካ ውስጥ የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን የሥልጠና ፕሮግራም አስጀመረች
ሩሲያ ደቡብ አፍሪካ ውስጥ የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን የሥልጠና ፕሮግራም አስጀመረች
Sputnik አፍሪካ
ሩሲያ ደቡብ አፍሪካ ውስጥ የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን የሥልጠና ፕሮግራም አስጀመረችበፕሪቶሪያ የህዝብ አስተዳደር የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ሥልጠና ፕሮግራም የተጀመረ ሲሆን፣ በመክፈቻ ሥነ-ስርዓት ላይ ከሩሲያ ፕሬዝዳንታዊ የብሔራዊ ኢኮኖሚ እና የሕዝብ... 13.04.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-04-13T20:14+0300
2026-04-13T20:14+0300
2026-04-13T20:22+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/0d/3774271_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_7a852d9db82b8447c21ad0aa92537efa.jpg
ሩሲያ ደቡብ አፍሪካ ውስጥ የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን የሥልጠና ፕሮግራም አስጀመረችበፕሪቶሪያ የህዝብ አስተዳደር የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ሥልጠና ፕሮግራም የተጀመረ ሲሆን፣ በመክፈቻ ሥነ-ስርዓት ላይ ከሩሲያ ፕሬዝዳንታዊ የብሔራዊ ኢኮኖሚ እና የሕዝብ አስተዳደር አካዳሚ የተወከሉ የልዑካን ቡድን ተገኝተዋል። ይህ ለሳምንት የሚቆየው የአመራር ፕሮግራም ትኩረት የሚያደርግባቸው ነጥቦች፦▫ ለዲጂታል ልማት የሚያስፈልጉ የሕግ እና የደንብ ማዕቀፎች፤▫ የመንግሥት የቴክኖሎጂ መድረኮች፤▫ የዘመናዊ ከተማ ሥርዓቶች፤▫ ሰው ሠራሽ አስተውሎት እና የመረጃ አያያዝ በመንግሥት የሥራ ዘርፍ እና▫ በዜጎች ላይ ያተኮሩ አገልግሎቶች የዲጂታል ግብረ-መልስ አሰጣጥ ዘዴዎች ይገኙበታል። የብሔራዊ የመንግሥት ትምህርት ቤት ተጠባባቂ ርዕሰ መምህር ፊንዲሌ ምኩዋናዚ ስለ ፕሮግራሙ የሰጡትን አስተያየት ለማየት ቪዲዮውን ይከታተሉ።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ሩሲያ ደቡብ አፍሪካ ውስጥ የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን የሥልጠና ፕሮግራም አስጀመረች
Sputnik አፍሪካ
ሩሲያ ደቡብ አፍሪካ ውስጥ የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን የሥልጠና ፕሮግራም አስጀመረች
2026-04-13T20:14+0300
true
PT1M23S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/0d/3774271_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_0299816032a6411c6163df87e9a95435.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ሩሲያ ደቡብ አፍሪካ ውስጥ የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን የሥልጠና ፕሮግራም አስጀመረች
20:14 13.04.2026 (የተሻሻለ: 20:22 13.04.2026) ሩሲያ ደቡብ አፍሪካ ውስጥ የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን የሥልጠና ፕሮግራም አስጀመረችበፕሪቶሪያ የህዝብ አስተዳደር የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ሥልጠና ፕሮግራም የተጀመረ ሲሆን፣ በመክፈቻ ሥነ-ስርዓት ላይ ከሩሲያ ፕሬዝዳንታዊ የብሔራዊ ኢኮኖሚ እና የሕዝብ አስተዳደር አካዳሚ የተወከሉ የልዑካን ቡድን ተገኝተዋል።
ይህ ለሳምንት የሚቆየው የአመራር ፕሮግራም ትኩረት የሚያደርግባቸው ነጥቦች፦▫ ለዲጂታል ልማት የሚያስፈልጉ የሕግ እና የደንብ ማዕቀፎች፤
▫ የመንግሥት የቴክኖሎጂ መድረኮች፤
▫ የዘመናዊ ከተማ ሥርዓቶች፤
▫ ሰው ሠራሽ አስተውሎት እና የመረጃ አያያዝ በመንግሥት የሥራ ዘርፍ እና
▫ በዜጎች ላይ ያተኮሩ አገልግሎቶች የዲጂታል ግብረ-መልስ አሰጣጥ ዘዴዎች ይገኙበታል።
የብሔራዊ የመንግሥት ትምህርት ቤት ተጠባባቂ ርዕሰ መምህር ፊንዲሌ ምኩዋናዚ ስለ ፕሮግራሙ የሰጡትን አስተያየት ለማየት ቪዲዮውን ይከታተሉ።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
መተግበሪያ | X