https://amh.sputniknews.africa/20260413/3773894.html
የኢራን መርከቦች አሜሪካ በሆርሙዝ ወሽመጥ ላይ በጣለችው እገዳ አቅራቢያ ከመጡ "ይደመሰሳሉ" - ትራምፕ
የኢራን መርከቦች አሜሪካ በሆርሙዝ ወሽመጥ ላይ በጣለችው እገዳ አቅራቢያ ከመጡ "ይደመሰሳሉ" - ትራምፕ
Sputnik አፍሪካ
የኢራን መርከቦች አሜሪካ በሆርሙዝ ወሽመጥ ላይ በጣለችው እገዳ አቅራቢያ ከመጡ "ይደመሰሳሉ" - ትራምፕበዋሽንግተን እና በቴህራን መካከል የተደረገው ውይይት መክሸፉን ተከትሎ፣ የአሜሪካ ማዕከላዊ ኮማንድ የዶናልድ ትራምፕን መመሪያ... 13.04.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-04-13T19:10+0300
2026-04-13T19:10+0300
2026-04-13T19:14+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/images/sharing/article/amh/3773894.jpg?1776096842
የኢራን መርከቦች አሜሪካ በሆርሙዝ ወሽመጥ ላይ በጣለችው እገዳ አቅራቢያ ከመጡ "ይደመሰሳሉ" - ትራምፕበዋሽንግተን እና በቴህራን መካከል የተደረገው ውይይት መክሸፉን ተከትሎ፣ የአሜሪካ ማዕከላዊ ኮማንድ የዶናልድ ትራምፕን መመሪያ ተግባራዊ በማድረግ ከዛሬ ማለዳ ጀምሮ በሆርሙዝ ውሽመጥ ላይ እገዳ መጣል ጀምሯል።ትራምፕ ከቴህራን ጋር የሁለት ሳምንት የተኩስ አቁም ስምምነት ማድረጋቸውን ካወጁ በኋላ፣ ኢራን እና አሜሪካ ቅዳሜ ዕለት በኢስላማባድ ውይይት አድርገው ነበር። ነገር ግን እሁድ ዕለት የአሜሪካ ልዑካን ቡድን መሪ ጄዲ ቫንስ ምንም ዓይነት ስምምነት ላይ አለመደረሱን ገልጸዋል። በመቀጠልም ትራምፕ የአሜሪካ ባህር ኃይል በባህር ሰርጡ ላይ እገዳ እንዲጥል እና ወሽመጡ ለማለፍ ለኢራን የጉዞ ቀረጥ የሚከፍሉ ማናቸውንም መርከቦች እንዲያስቆም ትዕዛዝ አስተላልፈዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የኢራን መርከቦች አሜሪካ በሆርሙዝ ወሽመጥ ላይ በጣለችው እገዳ አቅራቢያ ከመጡ "ይደመሰሳሉ" - ትራምፕ
19:10 13.04.2026 (የተሻሻለ: 19:14 13.04.2026) የኢራን መርከቦች አሜሪካ በሆርሙዝ ወሽመጥ ላይ በጣለችው እገዳ አቅራቢያ ከመጡ "ይደመሰሳሉ" - ትራምፕ
በዋሽንግተን እና በቴህራን መካከል የተደረገው ውይይት መክሸፉን ተከትሎ፣ የአሜሪካ ማዕከላዊ ኮማንድ የዶናልድ ትራምፕን መመሪያ ተግባራዊ በማድረግ ከዛሬ ማለዳ ጀምሮ በሆርሙዝ ውሽመጥ ላይ እገዳ መጣል ጀምሯል።
ትራምፕ ከቴህራን ጋር የሁለት ሳምንት የተኩስ አቁም ስምምነት ማድረጋቸውን ካወጁ በኋላ፣ ኢራን እና አሜሪካ ቅዳሜ ዕለት በኢስላማባድ ውይይት አድርገው ነበር። ነገር ግን እሁድ ዕለት የአሜሪካ ልዑካን ቡድን መሪ ጄዲ ቫንስ ምንም ዓይነት ስምምነት ላይ አለመደረሱን ገልጸዋል። በመቀጠልም ትራምፕ የአሜሪካ ባህር ኃይል በባህር ሰርጡ ላይ እገዳ እንዲጥል እና ወሽመጡ ለማለፍ ለኢራን የጉዞ ቀረጥ የሚከፍሉ ማናቸውንም መርከቦች እንዲያስቆም ትዕዛዝ አስተላልፈዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X