https://amh.sputniknews.africa/20260413/3772879.html
የእስራኤል ጦር በደቡብ ሊባኖስ የምትገኘውን ቢንት ጅቤል ከተማን መክበቡን የጦር ኃይሉ ቃል አቀባይ አስታወቁ
የእስራኤል ጦር በደቡብ ሊባኖስ የምትገኘውን ቢንት ጅቤል ከተማን መክበቡን የጦር ኃይሉ ቃል አቀባይ አስታወቁ
Sputnik አፍሪካ
የእስራኤል ጦር በደቡብ ሊባኖስ የምትገኘውን ቢንት ጅቤል ከተማን መክበቡን የጦር ኃይሉ ቃል አቀባይ አስታወቁ አቪቻይ አድራይ በማኅበራዊ የትስስር ገፃቸው ላይ እንደፃፉት፣ "ባለፈው ሳምንት የእስራኤል ጦር የቢንት ጅቤልን ከተማ የመክበብ ስራውን... 13.04.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-04-13T18:01+0300
2026-04-13T18:01+0300
2026-04-13T18:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/0d/3772726_0:2:848:479_1920x0_80_0_0_a273d06207f2d26dcb0a660955b8437b.jpg
የእስራኤል ጦር በደቡብ ሊባኖስ የምትገኘውን ቢንት ጅቤል ከተማን መክበቡን የጦር ኃይሉ ቃል አቀባይ አስታወቁ አቪቻይ አድራይ በማኅበራዊ የትስስር ገፃቸው ላይ እንደፃፉት፣ "ባለፈው ሳምንት የእስራኤል ጦር የቢንት ጅቤልን ከተማ የመክበብ ስራውን አጠናቅቆ ጥቃት የሰነዘረ ሲሆን፤ በዚህም ወቅት በተደረጉ የፊት ለፊት እና የአየር ላይ ውጊያዎች ከ100 በላይ የሂዝቦላ ታጣቂዎች ተገድለዋል።"በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የእስራኤል ጦር በደቡብ ሊባኖስ የምትገኘውን ቢንት ጅቤል ከተማን መክበቡን የጦር ኃይሉ ቃል አቀባይ አስታወቁ
Sputnik አፍሪካ
የእስራኤል ጦር በደቡብ ሊባኖስ የምትገኘውን ቢንት ጅቤል ከተማን መክበቡን የጦር ኃይሉ ቃል አቀባይ አስታወቁ
2026-04-13T18:01+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/0d/3772726_104:0:744:480_1920x0_80_0_0_a1dffa64c16c76b9c94ae31d0e495c95.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የእስራኤል ጦር በደቡብ ሊባኖስ የምትገኘውን ቢንት ጅቤል ከተማን መክበቡን የጦር ኃይሉ ቃል አቀባይ አስታወቁ
18:01 13.04.2026 (የተሻሻለ: 18:04 13.04.2026) የእስራኤል ጦር በደቡብ ሊባኖስ የምትገኘውን ቢንት ጅቤል ከተማን መክበቡን የጦር ኃይሉ ቃል አቀባይ አስታወቁ
አቪቻይ አድራይ በማኅበራዊ የትስስር ገፃቸው ላይ እንደፃፉት፣ "ባለፈው ሳምንት የእስራኤል ጦር የቢንት ጅቤልን ከተማ የመክበብ ስራውን አጠናቅቆ ጥቃት የሰነዘረ ሲሆን፤ በዚህም ወቅት በተደረጉ የፊት ለፊት እና የአየር ላይ ውጊያዎች ከ100 በላይ የሂዝቦላ ታጣቂዎች ተገድለዋል።"
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X