አትሌት ሹሬ ደሚሴ በፓሪስ ማራቶን አዲስ የክብረ ወሰን አስመዘገበች

ሰብስክራይብ

አትሌት ሹሬ ደሚሴ በፓሪስ ማራቶን አዲስ የክብረ ወሰን አስመዘገበች

​በዓለም ላይ ካሉ ታላላቅ የማራቶን ውድድሮች አንዱ በሆነው የፓሪስ ማራቶን፣ ሹሬ ርቀቱን ለመጨረስ የፈጀባት ጊዜ 2 ሰዓት ከ18 ደቂቃ ከ34 ሰከንድ መሆኑን የውድድሩ ድህረ ገጽ አስነብቧል።

"​የ30 ዓመቷ አትሌት ሹሬ ያስመዘገበችው ይህ ክብረ ወሰን፣ እ.ኤ.አ. በ2022 በኬንያዊቷ አትሌት ጁዲት ጄፕተም ኮሪር ተይዞ የነበረውን የውድድሩን ክብረ ወሰን በአንድ ደቂቃ ከሰላሳ ሰከንድ ገደማ ያሻሻለ ነበር።"

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0