https://amh.sputniknews.africa/20260413/3772400.html
ሞስኮ ከሃንጋሪ ምርጫ በኋላ ከሀገሪቱ ጋር ያላትን ተግባራዊ ግንኙነት ይበልጥ ለማሳደግ ፍላጎት አላት - ክሬሚሊን
ሞስኮ ከሃንጋሪ ምርጫ በኋላ ከሀገሪቱ ጋር ያላትን ተግባራዊ ግንኙነት ይበልጥ ለማሳደግ ፍላጎት አላት - ክሬሚሊን
Sputnik አፍሪካ
ሞስኮ ከሃንጋሪ ምርጫ በኋላ ከሀገሪቱ ጋር ያላትን ተግባራዊ ግንኙነት ይበልጥ ለማሳደግ ፍላጎት አላት - ክሬሚሊንየፕሬዝዳንቱ ቃል አቀባይ ዲሚትሪ ፔስኮቭ በሰጡት መግለጫ፣ “እንደማንኛውም የአውሮፓ ሀገር ሁሉ ከሃንጋሪ ጋር መልካም ግንኙነት መመሥረት... 13.04.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-04-13T17:09+0300
2026-04-13T17:09+0300
2026-04-13T17:14+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/images/sharing/article/amh/3772400.jpg?1776089642
ሞስኮ ከሃንጋሪ ምርጫ በኋላ ከሀገሪቱ ጋር ያላትን ተግባራዊ ግንኙነት ይበልጥ ለማሳደግ ፍላጎት አላት - ክሬሚሊንየፕሬዝዳንቱ ቃል አቀባይ ዲሚትሪ ፔስኮቭ በሰጡት መግለጫ፣ “እንደማንኛውም የአውሮፓ ሀገር ሁሉ ከሃንጋሪ ጋር መልካም ግንኙነት መመሥረት እንፈልጋለን፤ ይህንንም በድጋሚ ለማረጋገጥ እወዳለሁ” ብለዋል።ቃል አቀባዩ አክለውም፣ ክሬምሊን በሃንጋሪ የተካሄደው ምርጫ ውጤት በዩክሬን ካለው ወቅታዊ ሁኔታ ጋር ምንም ዓይነት ቀጥተኛ ግንኙነት እንደሌለው እንደሚረዳ አስገንዝበዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ሞስኮ ከሃንጋሪ ምርጫ በኋላ ከሀገሪቱ ጋር ያላትን ተግባራዊ ግንኙነት ይበልጥ ለማሳደግ ፍላጎት አላት - ክሬሚሊን
17:09 13.04.2026 (የተሻሻለ: 17:14 13.04.2026) ሞስኮ ከሃንጋሪ ምርጫ በኋላ ከሀገሪቱ ጋር ያላትን ተግባራዊ ግንኙነት ይበልጥ ለማሳደግ ፍላጎት አላት - ክሬሚሊን
የፕሬዝዳንቱ ቃል አቀባይ ዲሚትሪ ፔስኮቭ በሰጡት መግለጫ፣ “እንደማንኛውም የአውሮፓ ሀገር ሁሉ ከሃንጋሪ ጋር መልካም ግንኙነት መመሥረት እንፈልጋለን፤ ይህንንም በድጋሚ ለማረጋገጥ እወዳለሁ” ብለዋል።
ቃል አቀባዩ አክለውም፣ ክሬምሊን በሃንጋሪ የተካሄደው ምርጫ ውጤት በዩክሬን ካለው ወቅታዊ ሁኔታ ጋር ምንም ዓይነት ቀጥተኛ ግንኙነት እንደሌለው እንደሚረዳ አስገንዝበዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X