https://amh.sputniknews.africa/20260413/3769325.html
በማንኛውም ሰበብ ወደ ሆርሙዝ የሚጠጋ የትኛውም የውጭ አገር ወታደራዊ መርከብ ‘ከባድ እርምጃ ይወሰድበታል’ - የኢራን አብዮታዊ ዘብ
በማንኛውም ሰበብ ወደ ሆርሙዝ የሚጠጋ የትኛውም የውጭ አገር ወታደራዊ መርከብ ‘ከባድ እርምጃ ይወሰድበታል’ - የኢራን አብዮታዊ ዘብ
Sputnik አፍሪካ
በማንኛውም ሰበብ ወደ ሆርሙዝ የሚጠጋ የትኛውም የውጭ አገር ወታደራዊ መርከብ ‘ከባድ እርምጃ ይወሰድበታል’ - የኢራን አብዮታዊ ዘብ የሆርሙዝ ወሽመጥ “በተመጣጣኝ ቁጥጥር እና አስተዳደር ስር” እንደሚገኝ እና ለሲቪል መርከቦች “ልዩ ደንቦችን በሚያከብር... 13.04.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-04-13T10:50+0300
2026-04-13T10:50+0300
2026-04-13T10:58+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/0d/3769169_0:33:1180:697_1920x0_80_0_0_c655f92413a46a097685241a198bc76e.jpg
በማንኛውም ሰበብ ወደ ሆርሙዝ የሚጠጋ የትኛውም የውጭ አገር ወታደራዊ መርከብ ‘ከባድ እርምጃ ይወሰድበታል’ - የኢራን አብዮታዊ ዘብ የሆርሙዝ ወሽመጥ “በተመጣጣኝ ቁጥጥር እና አስተዳደር ስር” እንደሚገኝ እና ለሲቪል መርከቦች “ልዩ ደንቦችን በሚያከብር መልኩ” ለትራንስፖርት ክፍት መሆኑን የኢራን አብዮታዊ ዘብ የሕዝብ ግንኙነት ክፍል አስታውቋል። ይህ አቅርቦት ግን ወታደራዊ መርከቦችን አይመለከትም፤ እነዚህ መርከቦች “በማንኛውም ሰበብ” ወደ ባሕር ሰርጡ መቅረባቸው “እንደ ተኩስ አቁም ስምምነት ጥሰት ተቆጥሮ ከባድ እርምጃ ይወሰድባቸዋል” ሲል የኢራን አብዮታዊ ዘብ አስጠንቅቋል። ይህ መግለጫ የወጣው፣ ፕሬዝዳንት ትራምፕ “ወደ ሆርሙዝ ወሽመጥ ለመግባት ወይም ለመውጣት የሚሞክሩ ማናቸውም መርከቦች” ላይ የባሕር ላይ እገዳ መጣሉን ካወጁ እና በአሜሪካ የጦር መርከቦች ላይ ተኩስ የሚከፍቱ የኢራን ኃይሎችን “ወደ ሲኦል እንሰዳቸዋለን!” በማለት ከዛቱ በኋላ ነው።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/0d/3769169_104:0:1076:729_1920x0_80_0_0_49e01c4086a46d0959ad445f6f10026a.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
በማንኛውም ሰበብ ወደ ሆርሙዝ የሚጠጋ የትኛውም የውጭ አገር ወታደራዊ መርከብ ‘ከባድ እርምጃ ይወሰድበታል’ - የኢራን አብዮታዊ ዘብ
10:50 13.04.2026 (የተሻሻለ: 10:58 13.04.2026) በማንኛውም ሰበብ ወደ ሆርሙዝ የሚጠጋ የትኛውም የውጭ አገር ወታደራዊ መርከብ ‘ከባድ እርምጃ ይወሰድበታል’ - የኢራን አብዮታዊ ዘብ የሆርሙዝ ወሽመጥ “በተመጣጣኝ ቁጥጥር እና አስተዳደር ስር” እንደሚገኝ እና ለሲቪል መርከቦች “ልዩ ደንቦችን በሚያከብር መልኩ” ለትራንስፖርት ክፍት መሆኑን የኢራን አብዮታዊ ዘብ የሕዝብ ግንኙነት ክፍል አስታውቋል።
ይህ አቅርቦት ግን ወታደራዊ መርከቦችን አይመለከትም፤ እነዚህ መርከቦች “በማንኛውም ሰበብ” ወደ ባሕር ሰርጡ መቅረባቸው “እንደ ተኩስ አቁም ስምምነት ጥሰት ተቆጥሮ ከባድ እርምጃ ይወሰድባቸዋል” ሲል የኢራን አብዮታዊ ዘብ አስጠንቅቋል።
ይህ መግለጫ የወጣው፣ ፕሬዝዳንት ትራምፕ “ወደ ሆርሙዝ ወሽመጥ ለመግባት ወይም ለመውጣት የሚሞክሩ ማናቸውም መርከቦች” ላይ የባሕር ላይ እገዳ መጣሉን ካወጁ እና በአሜሪካ የጦር መርከቦች ላይ ተኩስ የሚከፍቱ የኢራን ኃይሎችን “ወደ ሲኦል እንሰዳቸዋለን!” በማለት ከዛቱ በኋላ ነው።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
መተግበሪያ | X