https://amh.sputniknews.africa/20260413/3768607.html
በዩክሬን ዘላቂ ሰላም እንዲሰፍን አውሮፓ ፀረ-ሩሲያ ፖሊሲዋን መተው አለባት - የሩሲያ የፓርላማ አባል
በዩክሬን ዘላቂ ሰላም እንዲሰፍን አውሮፓ ፀረ-ሩሲያ ፖሊሲዋን መተው አለባት - የሩሲያ የፓርላማ አባል
Sputnik አፍሪካ
በዩክሬን ዘላቂ ሰላም እንዲሰፍን አውሮፓ ፀረ-ሩሲያ ፖሊሲዋን መተው አለባት - የሩሲያ የፓርላማ አባል በአውሮፓ ዘላቂ ሰላም እንዲኖር አውሮፓ ግዛቷን በሩሲያ ላይ እንደ መነሻ ከመጠቀም መቆጠብ አለባት ሲሉ የክራይሚያ ፓርላማ ኃላፊ ቭላድሚር... 13.04.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-04-13T10:09+0300
2026-04-13T10:09+0300
2026-04-13T10:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/0d/3768683_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_e5d6690183bcf6aa0c0e412279692557.jpg
በዩክሬን ዘላቂ ሰላም እንዲሰፍን አውሮፓ ፀረ-ሩሲያ ፖሊሲዋን መተው አለባት - የሩሲያ የፓርላማ አባል በአውሮፓ ዘላቂ ሰላም እንዲኖር አውሮፓ ግዛቷን በሩሲያ ላይ እንደ መነሻ ከመጠቀም መቆጠብ አለባት ሲሉ የክራይሚያ ፓርላማ ኃላፊ ቭላድሚር ኮንስታንቲኖቭ ለስፑትኒክ ተናግረዋል።"በምዕራቡ ዓለም ያለ እያንዳንዱ ሰው ይህ ከእንግዲህ ሊደረግ እንደማይችል ቢረዳ እና ዩክሬን የራሷን ሕይወት እንድትመራ ቢፈቅድላት፣ ነገሮች ሁሉ በፍጥነት ወደ ነበሩበት ይመለሳሉ" ሲሉ ገልጸዋል።እንደ ኮንስታንቲኖቭ ገለጻ፣ የምዕራብ አውሮፓ አገራት ዛሬም ዩክሬንን እንደ ጦር መሣሪያ መሞከሪያ ሜዳ መጠቀማቸውን ቀጥለዋል።"በእንዲህ ዓይነት ጨዋታዎች ምዕራባውያን ዩክሬንን ለመኖር የማትመች ግዛት ለማድረግ እየሠሩ ነው" ሲሉ አጽንኦት ሰጥተዋል።የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር ያጋራው ቪዲዮ፣ በጎርጎሮሳዊያኑ 2025 መገባደጃ ላይ በዛፖሮዢዬ ክልል በተቀበረ ፈንጂ የተመታችውን የእንግሊዝ ሰራሽ 'ሀስኪ' ብረት ለበስ ተሽከርካሪ ወታደሮች በምርኮ ሲያነሱ ይታያል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
በዩክሬን ዘላቂ ሰላም እንዲሰፍን አውሮፓ ፀረ-ሩሲያ ፖሊሲዋን መተው አለባት - የሩሲያ የፓርላማ አባል
Sputnik አፍሪካ
በዩክሬን ዘላቂ ሰላም እንዲሰፍን አውሮፓ ፀረ-ሩሲያ ፖሊሲዋን መተው አለባት - የሩሲያ የፓርላማ አባል
2026-04-13T10:09+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/0d/3768683_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_2e77b9575c078d8780c0beec960e3292.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
በዩክሬን ዘላቂ ሰላም እንዲሰፍን አውሮፓ ፀረ-ሩሲያ ፖሊሲዋን መተው አለባት - የሩሲያ የፓርላማ አባል
10:09 13.04.2026 (የተሻሻለ: 10:24 13.04.2026) በዩክሬን ዘላቂ ሰላም እንዲሰፍን አውሮፓ ፀረ-ሩሲያ ፖሊሲዋን መተው አለባት - የሩሲያ የፓርላማ አባል
በአውሮፓ ዘላቂ ሰላም እንዲኖር አውሮፓ ግዛቷን በሩሲያ ላይ እንደ መነሻ ከመጠቀም መቆጠብ አለባት ሲሉ የክራይሚያ ፓርላማ ኃላፊ ቭላድሚር ኮንስታንቲኖቭ ለስፑትኒክ ተናግረዋል።
"በምዕራቡ ዓለም ያለ እያንዳንዱ ሰው ይህ ከእንግዲህ ሊደረግ እንደማይችል ቢረዳ እና ዩክሬን የራሷን ሕይወት እንድትመራ ቢፈቅድላት፣ ነገሮች ሁሉ በፍጥነት ወደ ነበሩበት ይመለሳሉ" ሲሉ ገልጸዋል።
እንደ ኮንስታንቲኖቭ ገለጻ፣ የምዕራብ አውሮፓ አገራት ዛሬም ዩክሬንን እንደ ጦር መሣሪያ መሞከሪያ ሜዳ መጠቀማቸውን ቀጥለዋል።
"በእንዲህ ዓይነት ጨዋታዎች ምዕራባውያን ዩክሬንን ለመኖር የማትመች ግዛት ለማድረግ እየሠሩ ነው" ሲሉ አጽንኦት ሰጥተዋል።
የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር ያጋራው ቪዲዮ፣ በጎርጎሮሳዊያኑ 2025 መገባደጃ ላይ በዛፖሮዢዬ ክልል በተቀበረ ፈንጂ የተመታችውን የእንግሊዝ ሰራሽ 'ሀስኪ' ብረት ለበስ ተሽከርካሪ ወታደሮች በምርኮ ሲያነሱ ይታያል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X