https://amh.sputniknews.africa/20260412/3767643.html
የአፍሪካን አቅም ለመጠቀም የአፍሪካ ሕብረት መዋቅራዊ ለውጥ ሊደረግበት ይገባል - የኬንያ ፕሬዝዳንት
የአፍሪካን አቅም ለመጠቀም የአፍሪካ ሕብረት መዋቅራዊ ለውጥ ሊደረግበት ይገባል - የኬንያ ፕሬዝዳንት
Sputnik አፍሪካ
የአፍሪካን አቅም ለመጠቀም የአፍሪካ ሕብረት መዋቅራዊ ለውጥ ሊደረግበት ይገባል - የኬንያ ፕሬዝዳንትዊሊያም ሩቶ በሞምባሳ በተካሄደው የማሻሪኪ የትብብር ኮንፈረንስ ላይ እንደተናገሩት፣ የአፍሪካ ሕብረት ከአኅጉሪቱ ፍላጎቶች ጋር የተጣጣመ አይደለም።... 12.04.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-04-12T19:53+0300
2026-04-12T19:53+0300
2026-04-12T20:08+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/0c/3767712_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_9e20dba0086db433ecfb68bbfaf8be67.jpg
የአፍሪካን አቅም ለመጠቀም የአፍሪካ ሕብረት መዋቅራዊ ለውጥ ሊደረግበት ይገባል - የኬንያ ፕሬዝዳንትዊሊያም ሩቶ በሞምባሳ በተካሄደው የማሻሪኪ የትብብር ኮንፈረንስ ላይ እንደተናገሩት፣ የአፍሪካ ሕብረት ከአኅጉሪቱ ፍላጎቶች ጋር የተጣጣመ አይደለም። እንደ ፕሬዝዳንቱ ገለፃ፣ ሕብረቱ ከአጣዳፊ ለውጦች ወደ ኋላ እንዳይቀር ተቋማቱ እና አካላቱ ወቅታዊ ፈተናዎችን ለማሸነፍ ብቁ ሆነው መገንባት አለባቸው።ፕሬዝዳንቱ አኅጉሪቱ ያላትን ከፍተኛ የተፈጥሮ ሀብት፣ ወጣት የሰው ኃይል እና እያደገ የመጣውን ገበያ ግምት ውስጥ በማስገባት፣ ሕብረቱ በአሁኑ ወቅት ለአኅጉሪቱ የበለጸገ መጻኢ እድል ማረጋገጥ እንደማይችል ጠቁመዋል። በተጨማሪም የድርጅቱን ዋና ዋና ድክመቶች እንደሚከተለው ዘርዝረዋል፡-🟠 ደካማ ቅንጅት፣ 🟠 ውሳኔ አሰጣጥ መዘግየት እና🟠 የተቋማዊ ብቃት ማነስ።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የአፍሪካን አቅም ለመጠቀም የአፍሪካ ሕብረት መዋቅራዊ ለውጥ ሊደረግበት ይገባል
Sputnik አፍሪካ
የአፍሪካን አቅም ለመጠቀም የአፍሪካ ሕብረት መዋቅራዊ ለውጥ ሊደረግበት ይገባል
2026-04-12T19:53+0300
true
PT2M42S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/0c/3767712_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_3ae30cf473c5d2289ea2958b5ce528da.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የአፍሪካን አቅም ለመጠቀም የአፍሪካ ሕብረት መዋቅራዊ ለውጥ ሊደረግበት ይገባል - የኬንያ ፕሬዝዳንት
19:53 12.04.2026 (የተሻሻለ: 20:08 12.04.2026) የአፍሪካን አቅም ለመጠቀም የአፍሪካ ሕብረት መዋቅራዊ ለውጥ ሊደረግበት ይገባል - የኬንያ ፕሬዝዳንትዊሊያም ሩቶ በሞምባሳ በተካሄደው የማሻሪኪ የትብብር ኮንፈረንስ ላይ እንደተናገሩት፣ የአፍሪካ ሕብረት ከአኅጉሪቱ ፍላጎቶች ጋር የተጣጣመ አይደለም።
እንደ ፕሬዝዳንቱ ገለፃ፣ ሕብረቱ ከአጣዳፊ ለውጦች ወደ ኋላ እንዳይቀር ተቋማቱ እና አካላቱ ወቅታዊ ፈተናዎችን ለማሸነፍ ብቁ ሆነው መገንባት አለባቸው።
ፕሬዝዳንቱ አኅጉሪቱ ያላትን ከፍተኛ የተፈጥሮ ሀብት፣ ወጣት የሰው ኃይል እና እያደገ የመጣውን ገበያ ግምት ውስጥ በማስገባት፣ ሕብረቱ በአሁኑ ወቅት ለአኅጉሪቱ የበለጸገ መጻኢ እድል ማረጋገጥ እንደማይችል ጠቁመዋል።
በተጨማሪም የድርጅቱን ዋና ዋና ድክመቶች እንደሚከተለው ዘርዝረዋል፡-🟠 ደካማ ቅንጅት፣
🟠 ውሳኔ አሰጣጥ መዘግየት እና
🟠 የተቋማዊ ብቃት ማነስ።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
መተግበሪያ | X