ቴህራን በድርድሩ የዋሽንግተንን ቅድመ ሁኔታዎች ካልተቀበለች አሜሪካ በኢራን ላይ የምታደርገውን ጥቃት ትቀጥላለች - ትራምፕ
19:39 12.04.2026 (የተሻሻለ: 19:44 12.04.2026)
© telegram sputnik_ethiopia
ሰብስክራይብ
ቴህራን በድርድሩ የዋሽንግተንን ቅድመ ሁኔታዎች ካልተቀበለች አሜሪካ በኢራን ላይ የምታደርገውን ጥቃት ትቀጥላለች - ትራምፕ
የአሜሪካው መሪ ካስተላለፏቸው መልዕክቶች ዋና ዋና ነጥቦች፡-
▪ ትራምፕ ኢራን በቅርቡ የኒውክሌር ፍላጎቷን እንደምትተው ያምናሉ፡፡
▪ ኔቶ፣ የኮሪያ ሪፐብሊክ እና ጃፓን ዋሽንግተን እርዳታ በሚያስፈልጋት ጊዜ ድጋፍ እየሰጡ እንዳልሆነ ገልጸዋል፡፡
▪ የኔቶ አባል ሀገራት በሆርሙዝ ወሽመጥ ጉዳይ አሜሪካን ለመርዳት ፍላጎት እንዳላቸው ፕሬዝዳንቱ አረጋግጠዋል፡፡
▪ ትራምፕ በአሜሪካ የነዳጅ ዋጋ እስከ መጪው ህዳር መጨረሻ የአጋማሽ ዘመን ምርጫ ድረስ ይበልጥ ሊጨምር እንደሚችል አምነዋል፡፡
▪ ፕሬዝዳንቱ ከኢራን ጋር እየተደረገ ያለው ድርድር ድባብ "ወዳጃዊ" እንደሆነ ገልጸዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X