https://amh.sputniknews.africa/20260412/3766408.html
የኢትዮጵያ አየር መንገድ እስከ ጎርጎሮሳውያኑ 2040 ድረስ የአውሮፕላኖቹን ቁጥር ወደ 350 ለማድረስ ማቀዱን አስታወቀ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ እስከ ጎርጎሮሳውያኑ 2040 ድረስ የአውሮፕላኖቹን ቁጥር ወደ 350 ለማድረስ ማቀዱን አስታወቀ
Sputnik አፍሪካ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ እስከ ጎርጎሮሳውያኑ 2040 ድረስ የአውሮፕላኖቹን ቁጥር ወደ 350 ለማድረስ ማቀዱን አስታወቀ ይህ ግዙፍ ዕቅድ አየር መንገዱ አዲስ ከሚገነባው የቢሾፍቱ ሜጋ አውሮፕላን ማረፊያ ጋር ተያይዞ የቀረበው የ“ራዕይ” ስትራቴጂ አካል... 12.04.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-04-12T17:32+0300
2026-04-12T17:32+0300
2026-04-12T18:39+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/0c/3766736_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_e39b9ec97028d5a85db607f1ccf3232e.jpg
የኢትዮጵያ አየር መንገድ እስከ ጎርጎሮሳውያኑ 2040 ድረስ የአውሮፕላኖቹን ቁጥር ወደ 350 ለማድረስ ማቀዱን አስታወቀ ይህ ግዙፍ ዕቅድ አየር መንገዱ አዲስ ከሚገነባው የቢሾፍቱ ሜጋ አውሮፕላን ማረፊያ ጋር ተያይዞ የቀረበው የ“ራዕይ” ስትራቴጂ አካል ነው። አየር መንገዱ በአሁኑ ወቅት ከ150 በላይ አውሮፕላኖችን የሚያበር ሲሆን፣ በአሁኑ ወቅት የታዘዙት እንደ ኤርባስ ኤ350፣ ቦይንግ 787፣ 737 ማክስ እና 777 ኤክስ ያሉ ዘመናዊ አውሮፕላኖች ለገበያ መስፋፋት ወሳኝ ናቸው ሲሉ መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል።የአየር መንገዱ ስትራቴጂ ዋና እምብርት በ12.5 ቢሊዮን ዶላር የሚገነባው የቢሾፍቱ ዓለም አቀፍ ሜጋ አውሮፕላን ማረፊያ ሲሆን ግንባታው ከወራት በፊት መጀመሩ ይታወሳል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ኢትዮጵያ አየር መንገድ እስከ ጎርጎሮሳውያኑ 2040 ድረስ የ
Sputnik አፍሪካ
ኢትዮጵያ አየር መንገድ እስከ ጎርጎሮሳውያኑ 2040 ድረስ የ
2026-04-12T17:32+0300
true
PT0M26S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/0c/3766736_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_23edc15ace9f4a0e14303bacb70c4754.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የኢትዮጵያ አየር መንገድ እስከ ጎርጎሮሳውያኑ 2040 ድረስ የአውሮፕላኖቹን ቁጥር ወደ 350 ለማድረስ ማቀዱን አስታወቀ
17:32 12.04.2026 (የተሻሻለ: 18:39 12.04.2026) የኢትዮጵያ አየር መንገድ እስከ ጎርጎሮሳውያኑ 2040 ድረስ የአውሮፕላኖቹን ቁጥር ወደ 350 ለማድረስ ማቀዱን አስታወቀ ይህ ግዙፍ ዕቅድ አየር መንገዱ አዲስ ከሚገነባው የቢሾፍቱ ሜጋ አውሮፕላን ማረፊያ ጋር ተያይዞ የቀረበው የ“ራዕይ” ስትራቴጂ አካል ነው።
አየር መንገዱ በአሁኑ ወቅት ከ150 በላይ አውሮፕላኖችን የሚያበር ሲሆን፣ በአሁኑ ወቅት የታዘዙት እንደ ኤርባስ ኤ350፣ ቦይንግ 787፣ 737 ማክስ እና 777 ኤክስ ያሉ ዘመናዊ አውሮፕላኖች ለገበያ መስፋፋት ወሳኝ ናቸው ሲሉ መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል።
የአየር መንገዱ ስትራቴጂ ዋና እምብርት በ12.5 ቢሊዮን ዶላር የሚገነባው
የቢሾፍቱ ዓለም አቀፍ ሜጋ አውሮፕላን ማረፊያ ሲሆን ግንባታው ከወራት በፊት መጀመሩ ይታወሳል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
መተግበሪያ | X