https://amh.sputniknews.africa/20260412/3765500.html
አሜሪካ ወደ ሆርሙዝ ወሽመጥ የሚገቡና የሚወጡ መርከቦችን መግታት ልትጀምር መሆኑን ፕሬዝዳንት ትራምፕ አስታወቁ
አሜሪካ ወደ ሆርሙዝ ወሽመጥ የሚገቡና የሚወጡ መርከቦችን መግታት ልትጀምር መሆኑን ፕሬዝዳንት ትራምፕ አስታወቁ
Sputnik አፍሪካ
አሜሪካ ወደ ሆርሙዝ ወሽመጥ የሚገቡና የሚወጡ መርከቦችን መግታት ልትጀምር መሆኑን ፕሬዝዳንት ትራምፕ አስታወቁ "... ስብሰባው በጥሩ ሁኔታ ተካሂዷል፤ በአብዛኞቹ ነጥቦች ላይ ስምምነት ተደርሷል፣ ነገር ግን ትልቁን ዋጋ የሚሰጠው የኒውክሌር ጉዳይ ግን... 12.04.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-04-12T17:11+0300
2026-04-12T17:11+0300
2026-04-12T17:14+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/0c/3765477_0:221:469:484_1920x0_80_0_0_74cbe66e2e51308b09e37f4d25ed2e63.jpg
አሜሪካ ወደ ሆርሙዝ ወሽመጥ የሚገቡና የሚወጡ መርከቦችን መግታት ልትጀምር መሆኑን ፕሬዝዳንት ትራምፕ አስታወቁ "... ስብሰባው በጥሩ ሁኔታ ተካሂዷል፤ በአብዛኞቹ ነጥቦች ላይ ስምምነት ተደርሷል፣ ነገር ግን ትልቁን ዋጋ የሚሰጠው የኒውክሌር ጉዳይ ግን አልተሳካም" በማለት የአሜሪካ የባህር ኃይል ሆርሙዝን የባህር ውሽመጥ እንደሚቆጣጠር ዶናልድ ትራምፕ በማኅበራዊ ሚዲያቸው ላይ ጽፈዋል።በሆርሙዝ ለመግባትም ሆነ ለመውጣት የሚሞክሩ ማናቸውም መርከቦች የመገደብ ሂደት ይጀምራል ያሉት ፕሬዝዳንቱ፣ የአሜሪካ የባሕር ኃይል በዓለም አቀፍ ውሃዎች ላይ ለኢራን የጉምሩክ ክፍያ የከፈሉ ማናቸውንም መርከቦች እንዲፈልግና እንዲያስቆም መመሪያ ሰጥቻለሁ ብለዋል።"በእኛ ላይም ሆነ በሰላማዊ መርከቦች ላይ ተኩስ የሚከፍት ማንኛውም ኢራናዊ ወደ ሲኦል ይላካል" ሲሉም ዝተዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/0c/3765477_0:177:469:528_1920x0_80_0_0_b5f7864b25813a8a749f0dd9412e53d0.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
አሜሪካ ወደ ሆርሙዝ ወሽመጥ የሚገቡና የሚወጡ መርከቦችን መግታት ልትጀምር መሆኑን ፕሬዝዳንት ትራምፕ አስታወቁ
17:11 12.04.2026 (የተሻሻለ: 17:14 12.04.2026) አሜሪካ ወደ ሆርሙዝ ወሽመጥ የሚገቡና የሚወጡ መርከቦችን መግታት ልትጀምር መሆኑን ፕሬዝዳንት ትራምፕ አስታወቁ "... ስብሰባው በጥሩ ሁኔታ ተካሂዷል፤ በአብዛኞቹ ነጥቦች ላይ ስምምነት ተደርሷል፣ ነገር ግን ትልቁን ዋጋ የሚሰጠው የኒውክሌር ጉዳይ ግን አልተሳካም" በማለት የአሜሪካ የባህር ኃይል ሆርሙዝን የባህር ውሽመጥ እንደሚቆጣጠር ዶናልድ ትራምፕ በማኅበራዊ ሚዲያቸው ላይ ጽፈዋል።
በሆርሙዝ ለመግባትም ሆነ ለመውጣት የሚሞክሩ ማናቸውም መርከቦች የመገደብ ሂደት ይጀምራል ያሉት ፕሬዝዳንቱ፣ የአሜሪካ የባሕር ኃይል በዓለም አቀፍ ውሃዎች ላይ ለኢራን የጉምሩክ ክፍያ የከፈሉ ማናቸውንም መርከቦች እንዲፈልግና እንዲያስቆም መመሪያ ሰጥቻለሁ ብለዋል።
"በእኛ ላይም ሆነ በሰላማዊ መርከቦች ላይ ተኩስ የሚከፍት ማንኛውም ኢራናዊ ወደ ሲኦል ይላካል" ሲሉም ዝተዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
መተግበሪያ | X