ኢራን በዓለም አቀፍ መድረኮች ላይ ግጭቶችን ለማርገብ ለምትከተለው መርህ-ተኮር አቋም ሩሲያን አመሰገነች

ኢራን በዓለም አቀፍ መድረኮች ላይ ግጭቶችን ለማርገብ ለምትከተለው መርህ-ተኮር አቋም ሩሲያን አመሰገነች
ኢራን በዓለም አቀፍ መድረኮች ላይ ግጭቶችን ለማርገብ ለምትከተለው መርህ-ተኮር አቋም ሩሲያን አመሰገነች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 12.04.2026
ሰብስክራይብ
ኢራን በዓለም አቀፍ መድረኮች ላይ ግጭቶችን ለማርገብ ለምትከተለው መርህ-ተኮር አቋም ሩሲያን አመሰገነች

ፕሬዝዳንት ፑቲን ከኢራኑ አቻቸው ፔዜሽኪያን ባደረጉት የስልክ ውይይት፣ በሩሲያ እና በኢራን መካከል ያለውን መልካም ጉርብትና እና አጠቃላይ ግንኙነት ይበልጥ ለማጠናከር ያላቸውን የጋራ ቁርጠኝነት አረጋግጠዋል።

​የኢራን ፕሬዝዳንት ሩሲያ ለኢራን ህዝብ ላደረገችው ሰብአዊ እርዳታ ፑቲንን አመስግነዋል። በተጨማሪም ለሩሲያ ፕሬዝዳንት እና ለመላው የሩሲያ ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች ለትንሳኤ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
አዳዲስ ዜናዎች
0