https://amh.sputniknews.africa/20260412/3764375.html
የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎችን አቅም ለመገንባት ከዩኒቨርሲቲዎች ጋር አጋርነት እያሰፋሁ ነው - የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር
የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎችን አቅም ለመገንባት ከዩኒቨርሲቲዎች ጋር አጋርነት እያሰፋሁ ነው - የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር
Sputnik አፍሪካ
የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎችን አቅም ለመገንባት ከዩኒቨርሲቲዎች ጋር አጋርነት እያሰፋሁ ነው - የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር ከአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እንዲሁም ከአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ጋር አጋርነት መመሥረቱን... 12.04.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-04-12T15:07+0300
2026-04-12T15:07+0300
2026-04-12T15:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/0c/3764917_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_f4fdca807baf74b8bce662ad2c7c4a14.jpg
የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎችን አቅም ለመገንባት ከዩኒቨርሲቲዎች ጋር አጋርነት እያሰፋሁ ነው - የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር ከአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እንዲሁም ከአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ጋር አጋርነት መመሥረቱን የገለጹት ሚኒስትር ዲኤታ በርኦ ሐሰን፣ በእነዚህ ተቋማት የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎችን ጥገና እና አሠራር ለማጠናከር የሚያስችሉ ምርምሮች እየተካሄዱ መሆኑንም ጠቁመዋል።አክለውም፣ በተለይም በባትሪ አያያዝ እና አገልግሎት የጨረሱ ባትሪዎችን ዳግም ጥቅም ላይ በማዋል ረገድ ትኩረት ሰጥቶ እየሠራ መሆኑን ለአገር ውስጥ ሚዲያ ተናግረዋል። ይህ ተነሳሽነት ከትምህርት ሚኒስቴር፣ ከኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር እና ከፌዴራል ቴክኒክና ሙያ ኢንስቲትዩት ጋር በትብብር ይተገበራል።ቪዲዮው በአዲስ አበባ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች እንቅስቃሴን ያሳያል ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ከዩኒቨርሲቲዎች ጋር አጋርነት እያሰፋሁ ነው
Sputnik አፍሪካ
ከዩኒቨርሲቲዎች ጋር አጋርነት እያሰፋሁ ነው
2026-04-12T15:07+0300
true
PT0M32S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/0c/3764917_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_afc60d141779439482e46e087ee50325.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎችን አቅም ለመገንባት ከዩኒቨርሲቲዎች ጋር አጋርነት እያሰፋሁ ነው - የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር
15:07 12.04.2026 (የተሻሻለ: 15:54 12.04.2026) የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎችን አቅም ለመገንባት ከዩኒቨርሲቲዎች ጋር አጋርነት እያሰፋሁ ነው -
የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር ከአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እንዲሁም ከአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ጋር አጋርነት መመሥረቱን የገለጹት ሚኒስትር ዲኤታ በርኦ ሐሰን፣ በእነዚህ ተቋማት የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎችን ጥገና እና አሠራር ለማጠናከር የሚያስችሉ ምርምሮች እየተካሄዱ መሆኑንም ጠቁመዋል።
አክለውም፣ በተለይም በባትሪ አያያዝ እና አገልግሎት የጨረሱ ባትሪዎችን ዳግም ጥቅም ላይ በማዋል ረገድ ትኩረት ሰጥቶ እየሠራ መሆኑን ለአገር ውስጥ ሚዲያ ተናግረዋል።
ይህ ተነሳሽነት ከትምህርት ሚኒስቴር፣ ከኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር እና ከፌዴራል ቴክኒክና ሙያ ኢንስቲትዩት ጋር በትብብር ይተገበራል።
ቪዲዮው በአዲስ አበባ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች እንቅስቃሴን ያሳያል ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
መተግበሪያ | X