https://amh.sputniknews.africa/20260412/3763773.html
ደቡብ አፍሪካ በጠፈር ላይ የሚደረገውን የጦር መሣሪያ እሽቅድምድም ለመግታት የቀረበውን የሩሲያን የውሳኔ ሃሳብ ደገፈች
ደቡብ አፍሪካ በጠፈር ላይ የሚደረገውን የጦር መሣሪያ እሽቅድምድም ለመግታት የቀረበውን የሩሲያን የውሳኔ ሃሳብ ደገፈች
Sputnik አፍሪካ
ደቡብ አፍሪካ በጠፈር ላይ የሚደረገውን የጦር መሣሪያ እሽቅድምድም ለመግታት የቀረበውን የሩሲያን የውሳኔ ሃሳብ ደገፈች የደቡብ አፍሪካ ብሔራዊ የጠፈር ኤጀንሲ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ሁምቡላኒ ሙዳው በመጀመሪያው የሩሲያ የጠፈር ፎረም ላይ እንደገለጹት፣ ህዋ... 12.04.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-04-12T13:56+0300
2026-04-12T13:56+0300
2026-04-12T14:19+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/0c/3763877_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_45515f2785ad6eb1825ca45da8187968.jpg
ደቡብ አፍሪካ በጠፈር ላይ የሚደረገውን የጦር መሣሪያ እሽቅድምድም ለመግታት የቀረበውን የሩሲያን የውሳኔ ሃሳብ ደገፈች የደቡብ አፍሪካ ብሔራዊ የጠፈር ኤጀንሲ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ሁምቡላኒ ሙዳው በመጀመሪያው የሩሲያ የጠፈር ፎረም ላይ እንደገለጹት፣ ህዋ “የጋራ ቅርስ” በመሆኑ ጥቅም ላይ መዋል ያለበት ለዓለም አቀፋዊ ደህንነትና ለሰላማዊ ዓላማዎች ብቻ መሆን አለበት።ሩሲያ በውጪኛው የጠፈር ክልል የጦር መሣሪያ እሽቅድምድምን ለመከላከል የሚያስችል ሕጋዊ አስገዳጅነት ያለው ስምምነት ለተባበሩት መንግሥታት አካላት በይፋ ካቀረበች፣ ፕሪቶሪያ ሙሉ ድጋፏን እንደምትሰጥ ሙዳው አረጋግጠዋል።🪐 ይህ እንቅስቃሴ የተጀመረው የዩሪ ጋጋሪን በረራ 65ኛ ዓመት መታሰቢያ ”የ2026 የጠፈር ሳምንት" ዋነኛ መሪ ቃል “ሰላማዊ ጠፈር ለሁሉም” እንዲሆን የሮስኮስሞስ ኃላፊ ዲሚትሪ ባካኖቭ ጥሪ ማቅረባቸውን ተከትሎ ነው።ምስሉ የሮስኮስሞስ ነውበእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ደቡብ አፍሪካ በጠፈር ላይ የሚደረገውን የጦር መሣሪያ እሽቅድምድም ለመግታት የቀረበውን የሩሲያን የውሳኔ ሃሳብ ደገፈች
Sputnik አፍሪካ
ደቡብ አፍሪካ በጠፈር ላይ የሚደረገውን የጦር መሣሪያ እሽቅድምድም ለመግታት የቀረበውን የሩሲያን የውሳኔ ሃሳብ ደገፈች
2026-04-12T13:56+0300
true
PT1M34S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/0c/3763877_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_8cba6fc2aa75b19dd3908504993c0f2d.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ደቡብ አፍሪካ በጠፈር ላይ የሚደረገውን የጦር መሣሪያ እሽቅድምድም ለመግታት የቀረበውን የሩሲያን የውሳኔ ሃሳብ ደገፈች
13:56 12.04.2026 (የተሻሻለ: 14:19 12.04.2026) ደቡብ አፍሪካ በጠፈር ላይ የሚደረገውን የጦር መሣሪያ እሽቅድምድም ለመግታት የቀረበውን የሩሲያን የውሳኔ ሃሳብ ደገፈች የደቡብ አፍሪካ ብሔራዊ የጠፈር ኤጀንሲ ዋና ሥራ አስፈፃሚ
ሁምቡላኒ ሙዳው በመጀመሪያው የሩሲያ የጠፈር ፎረም ላይ እንደገለጹት፣ ህዋ “የጋራ ቅርስ” በመሆኑ ጥቅም ላይ መዋል ያለበት ለዓለም አቀፋዊ ደህንነትና ለሰላማዊ ዓላማዎች ብቻ መሆን አለበት።
ሩሲያ በውጪኛው የጠፈር ክልል የጦር መሣሪያ እሽቅድምድምን ለመከላከል የሚያስችል ሕጋዊ አስገዳጅነት ያለው ስምምነት ለተባበሩት መንግሥታት አካላት በይፋ ካቀረበች፣ ፕሪቶሪያ ሙሉ ድጋፏን እንደምትሰጥ ሙዳው አረጋግጠዋል።
🪐 ይህ እንቅስቃሴ የተጀመረው የዩሪ ጋጋሪን በረራ 65ኛ ዓመት መታሰቢያ ”የ2026 የጠፈር ሳምንት" ዋነኛ መሪ ቃል “ሰላማዊ ጠፈር ለሁሉም” እንዲሆን የሮስኮስሞስ ኃላፊ ዲሚትሪ ባካኖቭ ጥሪ ማቅረባቸውን ተከትሎ ነው።
ምስሉ
የሮስኮስሞስ ነውበእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
መተግበሪያ | X