https://amh.sputniknews.africa/20260412/3762449.html
“የመረጃ ትክክለኛነትን ለማረጋገጥ በጠፈር ላይ የራሳችን የቴክኖሎጂ ውጤቶች ያስፈልጉናል" ሲሉ የደቡብ አፍሪካው ባለሙያ ተናገሩ
“የመረጃ ትክክለኛነትን ለማረጋገጥ በጠፈር ላይ የራሳችን የቴክኖሎጂ ውጤቶች ያስፈልጉናል" ሲሉ የደቡብ አፍሪካው ባለሙያ ተናገሩ
Sputnik አፍሪካ
“የመረጃ ትክክለኛነትን ለማረጋገጥ በጠፈር ላይ የራሳችን የቴክኖሎጂ ውጤቶች ያስፈልጉናል" ሲሉ የደቡብ አፍሪካው ባለሙያ ተናገሩበሳይንስ፣ ቴክኖሎጂ እና በፈጠራ መምሪያ የጠፈር ሥርዓቶች ምክትል ዳይሬክተር ፊኪስዋ ማጆላ ለስፑትኒክ አፍሪካ... 12.04.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-04-12T10:03+0300
2026-04-12T10:03+0300
2026-04-12T10:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/0c/3762296_0:0:640:360_1920x0_80_0_0_dbeccb088b334105127513aadbe14697.jpg
“የመረጃ ትክክለኛነትን ለማረጋገጥ በጠፈር ላይ የራሳችን የቴክኖሎጂ ውጤቶች ያስፈልጉናል" ሲሉ የደቡብ አፍሪካው ባለሙያ ተናገሩበሳይንስ፣ ቴክኖሎጂ እና በፈጠራ መምሪያ የጠፈር ሥርዓቶች ምክትል ዳይሬክተር ፊኪስዋ ማጆላ ለስፑትኒክ አፍሪካ እንደተናገሩት፣ “የራሳችንን መጻኢ ዕድል የመወሰን እንዲሁም ደኅንነታችንን እና ኢኮኖሚያዊ ብልጽግናችንን የሚቀርጹ ዕውቀቶችን በባለቤትነት የመያዝ መብታችንን እያረጋገጥን ነው” ብለዋል።እንደ ባለሙያዋ ገለጻ፣ ይህ የቴክኖሎጂ ክህሎት በአሁኑ ወቅት በሚከተሉት ላይ ውጤት እያስገኘ ይገኛል፦🟠 ለአርሶ አደሮች እና🟠 ለማዕድን አውጪዎች። አዳዲስ የመረጃ ትንተና መንገዶች በመላው አፍሪካ ሉዓላዊነትን እንዴት እንደሚገነቡ የበለጠ ለማወቅ ቪዲዮውን ይመልከቱ።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
“የመረጃ ትክክለኛነትን ለማረጋገጥ በጠፈር ላይ የራሳችን የቴክኖሎጂ ውጤቶች ያስፈልጉናል" ሲሉ የደቡብ አፍሪካው ባለሙያ ተናገሩ
Sputnik አፍሪካ
“የመረጃ ትክክለኛነትን ለማረጋገጥ በጠፈር ላይ የራሳችን የቴክኖሎጂ ውጤቶች ያስፈልጉናል" ሲሉ የደቡብ አፍሪካው ባለሙያ ተናገሩ
2026-04-12T10:03+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/0c/3762296_80:0:560:360_1920x0_80_0_0_8269524a3c7275f8e28183f982a04ac9.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
“የመረጃ ትክክለኛነትን ለማረጋገጥ በጠፈር ላይ የራሳችን የቴክኖሎጂ ውጤቶች ያስፈልጉናል" ሲሉ የደቡብ አፍሪካው ባለሙያ ተናገሩ
10:03 12.04.2026 (የተሻሻለ: 10:04 12.04.2026) “የመረጃ ትክክለኛነትን ለማረጋገጥ በጠፈር ላይ የራሳችን የቴክኖሎጂ ውጤቶች ያስፈልጉናል" ሲሉ የደቡብ አፍሪካው ባለሙያ ተናገሩ
በሳይንስ፣ ቴክኖሎጂ እና በፈጠራ መምሪያ የጠፈር ሥርዓቶች ምክትል ዳይሬክተር ፊኪስዋ ማጆላ ለስፑትኒክ አፍሪካ እንደተናገሩት፣ “የራሳችንን መጻኢ ዕድል የመወሰን እንዲሁም ደኅንነታችንን እና ኢኮኖሚያዊ ብልጽግናችንን የሚቀርጹ ዕውቀቶችን በባለቤትነት የመያዝ መብታችንን እያረጋገጥን ነው” ብለዋል።
እንደ ባለሙያዋ ገለጻ፣ ይህ የቴክኖሎጂ ክህሎት በአሁኑ ወቅት በሚከተሉት ላይ ውጤት እያስገኘ ይገኛል፦
🟠 ለአርሶ አደሮች እና
🟠 ለማዕድን አውጪዎች።
አዳዲስ የመረጃ ትንተና መንገዶች በመላው አፍሪካ ሉዓላዊነትን እንዴት እንደሚገነቡ የበለጠ ለማወቅ ቪዲዮውን ይመልከቱ።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X