https://amh.sputniknews.africa/20260411/3761719.html
#viral | "እንዴት ወጥታ ነው?" ከፋሲካ እርድ ሽሽት ወይስ አዲስ ፋሽን?
#viral | "እንዴት ወጥታ ነው?" ከፋሲካ እርድ ሽሽት ወይስ አዲስ ፋሽን?
Sputnik አፍሪካ
#viral | "እንዴት ወጥታ ነው?" ከፋሲካ እርድ ሽሽት ወይስ አዲስ ፋሽን? ከሰሞኑ የቀንድ ከብቶች የመሬቱ ግርግር አልበቃ ብሏቸው የጣሪያ ላይ ውሎን እያዘወተሩ ነው። ነገሩ "የፋሲካ በዓለ እርድ ሽሽት ይሆን?"... 11.04.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-04-11T20:27+0300
2026-04-11T20:27+0300
2026-04-11T20:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/images/sharing/article/amh/3761719.jpg?1775928843
#viral | "እንዴት ወጥታ ነው?" ከፋሲካ እርድ ሽሽት ወይስ አዲስ ፋሽን? ከሰሞኑ የቀንድ ከብቶች የመሬቱ ግርግር አልበቃ ብሏቸው የጣሪያ ላይ ውሎን እያዘወተሩ ነው። ነገሩ "የፋሲካ በዓለ እርድ ሽሽት ይሆን?" የሚያሰኝ ቢሆንም፣ ከብቶቹ ግን ከፍ ብለው መታዘብን የመረጡ ይመስላሉ።ከዚህ ቀደም የመሬቱ ጠቦት ጣሪያ ላይ ወጥቶ ሲያሸብር የነበረው "አመፀኛው በሬ" ተከታዮች ማፍራቱ መነጋገሪያ ሆኗል።ይሄ አዝማሚያ ወዴት የሚያመራ ይመስላችኋል? አስተያየት ስጡበት ከማኅበራዊ ሚዲያ የተገኘ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
#viral | "እንዴት ወጥታ ነው?" ከፋሲካ እርድ ሽሽት ወይስ አዲስ ፋሽን?
20:27 11.04.2026 (የተሻሻለ: 20:34 11.04.2026) #viral | "እንዴት ወጥታ ነው?" ከፋሲካ እርድ ሽሽት ወይስ አዲስ ፋሽን?
ከሰሞኑ የቀንድ ከብቶች የመሬቱ ግርግር አልበቃ ብሏቸው የጣሪያ ላይ ውሎን እያዘወተሩ ነው። ነገሩ "የፋሲካ በዓለ እርድ ሽሽት ይሆን?" የሚያሰኝ ቢሆንም፣ ከብቶቹ ግን ከፍ ብለው መታዘብን የመረጡ ይመስላሉ።
ከዚህ ቀደም የመሬቱ ጠቦት ጣሪያ ላይ ወጥቶ ሲያሸብር የነበረው "አመፀኛው በሬ" ተከታዮች ማፍራቱ መነጋገሪያ ሆኗል።
ይሄ አዝማሚያ ወዴት የሚያመራ ይመስላችኋል? አስተያየት ስጡበት
ከማኅበራዊ ሚዲያ የተገኘ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X