https://amh.sputniknews.africa/20260411/3761391.html
የሕብረተሰብ ጤና ደህንነት፦ ሩሲያ በተንቀሳቃሽ ላቦራቶሪ አጠቃቀም ዙሪያ ለቡርኪና ፋሶ ባለሙያዎች ሥልጠና ሰጠች
የሕብረተሰብ ጤና ደህንነት፦ ሩሲያ በተንቀሳቃሽ ላቦራቶሪ አጠቃቀም ዙሪያ ለቡርኪና ፋሶ ባለሙያዎች ሥልጠና ሰጠች
Sputnik አፍሪካ
የሕብረተሰብ ጤና ደህንነት፦ ሩሲያ በተንቀሳቃሽ ላቦራቶሪ አጠቃቀም ዙሪያ ለቡርኪና ፋሶ ባለሙያዎች ሥልጠና ሰጠች የሩሲያ የሳኒቴሽን ኤጀንሲ ሮስፖትሬብናድዞር ቡድን ለ30 የቡርኪና ፋሶ የጤና ባለሙያዎች በተንቀሳቃሽ ላቦራቶሪ አጠቃቀም ላይ ስልጠና... 11.04.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-04-11T19:06+0300
2026-04-11T19:06+0300
2026-04-11T19:14+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/0b/3761238_0:0:640:360_1920x0_80_0_0_619858df0426c1a74a00d60992320c99.jpg
የሕብረተሰብ ጤና ደህንነት፦ ሩሲያ በተንቀሳቃሽ ላቦራቶሪ አጠቃቀም ዙሪያ ለቡርኪና ፋሶ ባለሙያዎች ሥልጠና ሰጠች የሩሲያ የሳኒቴሽን ኤጀንሲ ሮስፖትሬብናድዞር ቡድን ለ30 የቡርኪና ፋሶ የጤና ባለሙያዎች በተንቀሳቃሽ ላቦራቶሪ አጠቃቀም ላይ ስልጠና ሰጥቷል። የስፑትኒክ አፍሪካ ዘጋቢ እንደገለጸው፣ የዚህ ስልጠና ማጠቃለያ ሥነ-ሥርዓት በኦጋዱጉ ተካሂዷል። ቀደም ብሎ በሩሲያ የቀረበው ይህ ዘመናዊ መሣሪያ "የፒ.ሲ.አር" ምርመራን፣ የኤሊዛ ትንታኔዎችን እና የኢሚውኖክሮማቶግራፊ ምርመራዎችን ለማካሄድ የሚያስችል ነው። መሣሪያው በቀን ውስጥ ከ300 በላይ የፒ.ሲ.አር እና 500 የኤሊዛ የናሙና ምርመራዎችን የማካሄድ አቅም አለው።“ይህ መሣሪያ አሁን ላይ ቡርኪና ፋሶን በመስክ ላይ ፈጣን የጤና ምርመራ ማድረግ ከሚችሉ የአፍሪካ ሀገራት ተርታ እንድትሰለፍ አድርጓታል። ይህም ለሀገራዊ እና ቀጣናዊ የጤና ደህንነት ትልቅ አገልግሎት ይሰጣል” ሲሉ የቡርኪና ፋሶ ጤና ሚኒስትር ሮበርት ካርጉጉ ተናግረዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የሕብረተሰብ ጤና ደህንነት፦ ሩሲያ በተንቀሳቃሽ ላቦራቶሪ አጠቃቀም ዙሪያ ለቡርኪና ፋሶ ባለሙያዎች ሥልጠና ሰጠች
Sputnik አፍሪካ
የሕብረተሰብ ጤና ደህንነት፦ ሩሲያ በተንቀሳቃሽ ላቦራቶሪ አጠቃቀም ዙሪያ ለቡርኪና ፋሶ ባለሙያዎች ሥልጠና ሰጠች
2026-04-11T19:06+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/0b/3761238_80:0:560:360_1920x0_80_0_0_2abb093cb69e3d02ad73e301f9691591.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የሕብረተሰብ ጤና ደህንነት፦ ሩሲያ በተንቀሳቃሽ ላቦራቶሪ አጠቃቀም ዙሪያ ለቡርኪና ፋሶ ባለሙያዎች ሥልጠና ሰጠች
19:06 11.04.2026 (የተሻሻለ: 19:14 11.04.2026) የሕብረተሰብ ጤና ደህንነት፦ ሩሲያ በተንቀሳቃሽ ላቦራቶሪ አጠቃቀም ዙሪያ ለቡርኪና ፋሶ ባለሙያዎች ሥልጠና ሰጠች
የሩሲያ የሳኒቴሽን ኤጀንሲ ሮስፖትሬብናድዞር ቡድን ለ30 የቡርኪና ፋሶ የጤና ባለሙያዎች በተንቀሳቃሽ ላቦራቶሪ አጠቃቀም ላይ ስልጠና ሰጥቷል። የስፑትኒክ አፍሪካ ዘጋቢ እንደገለጸው፣ የዚህ ስልጠና ማጠቃለያ ሥነ-ሥርዓት በኦጋዱጉ ተካሂዷል።
ቀደም ብሎ በሩሲያ የቀረበው ይህ ዘመናዊ መሣሪያ "የፒ.ሲ.አር" ምርመራን፣ የኤሊዛ ትንታኔዎችን እና የኢሚውኖክሮማቶግራፊ ምርመራዎችን ለማካሄድ የሚያስችል ነው። መሣሪያው በቀን ውስጥ ከ300 በላይ የፒ.ሲ.አር እና 500 የኤሊዛ የናሙና ምርመራዎችን የማካሄድ አቅም አለው።
“ይህ መሣሪያ አሁን ላይ ቡርኪና ፋሶን በመስክ ላይ ፈጣን የጤና ምርመራ ማድረግ ከሚችሉ የአፍሪካ ሀገራት ተርታ እንድትሰለፍ አድርጓታል። ይህም ለሀገራዊ እና ቀጣናዊ የጤና ደህንነት ትልቅ አገልግሎት ይሰጣል” ሲሉ የቡርኪና ፋሶ ጤና ሚኒስትር ሮበርት ካርጉጉ ተናግረዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X