የዩክሬን ጦር ኃይሎች የፋሲካ የተኩስ አቁምን ጣሰ፤ በዚህም አንድ ሲቪል ተጎድቷል - የአካባቢው ባለሥልጣናት

ሰብስክራይብ

የዩክሬን ጦር ኃይሎች የፋሲካ የተኩስ አቁምን ጣሰ፤ በዚህም አንድ ሲቪል ተጎድቷል - የአካባቢው ባለሥልጣናት

​ጥቃቱ የተፈጸመው በኖቫ ካክሆቭካ ከተማ ላይ መሆኑን የከተማዋ ተጠባባቂ አስተዳዳሪ ቭላድሚር ኦጋኔሶቭ ገልጸዋል።

​እንደ ባለሥልጣኑ ገለጻ፣ በዛሬው ዕለት በከተማዋ ውስጥ የነበረው የድሮን እንቅስቃሴ ተባብሶ የታየ ሲሆን፣ በተፈፀመ ጥቃም ሦስት ተሽከርካሪዎች እና አንድ መኖሪያ ቤት ላይ ጉዳት ደርሷል። በተጨማሪም ያልፈነዱ ፈንጂዎችን የያዙ ሦስት ድሮኖች ተገኝተው እንዲከሽፉ ተደርጓል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0