የአፍሪካ ሕብረት የጂቡቲው ፕሬዝዳንት ኢስማኤል ኦመር ጊሌ በድጋሚ በመመረጣቸው የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፈ

ሰብስክራይብ

የአፍሪካ ሕብረት የጂቡቲው ፕሬዝዳንት ኢስማኤል ኦመር ጊሌ በድጋሚ በመመረጣቸው የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፈ

​ የሕብረቱ ኮሚሽን ሊቀመንበር መሀሙድ አሊ ዩሱፍ፣ የጅቡቲ የምርጫ ባለስልጣናት ይፋ ያደረጉትን የፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ውጤት በበጎ ተቀብለዋል።

ሊቀመንበሩ የጅቡቲ ህዝብ በምርጫው ወቅት ላሳየው ሰላማዊ ተሳትፎ አድናቆታቸውን የገለጹ ሲሆን፣ ይህም ለዲሞክራሲያዊ ስርዓት ግንባታ፣ ለመረጋጋት እና ለሀገራዊ አንድነት ያለውን ቁርጠኝነት የሚያሳይ መሆኑን አጽንኦት ሰጥተውበታል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0