በፑቲን የታወጀው የፋሲካ የተኩስ አቁም መተግበር ተጀመረ፤ እስከ ሰኞም ይቆያል

በፑቲን የታወጀው የፋሲካ የተኩስ አቁም መተግበር ተጀመረ፤ እስከ ሰኞም ይቆያል
በፑቲን የታወጀው የፋሲካ የተኩስ አቁም መተግበር ተጀመረ፤ እስከ ሰኞም ይቆያል - Sputnik አፍሪካ, 1920, 11.04.2026
ሰብስክራይብ
በፑቲን የታወጀው የፋሲካ የተኩስ አቁም መተግበር ተጀመረ፤ እስከ ሰኞም ይቆያል

ሩሲያ፣ ዩክሬንም በተመሳሳይ እርምጃ ወታደራዊ እንቅስቃሴዎቿን እንደምታቆም ትጠብቃለች። የሩሲያ ኃይሎች በንቃት እንዲከታተሉ እና ከጠላት ወገን ሊሰነዘሩ የሚችሉ ማናቸውንም ትንኮሳዎች ለመመከት ዝግጁ እንዲሆኑ መመሪያ ተሰጥቷቸዋል።

ባለፈው ዓመትም ሩሲያ ተመሳሳይ የፋሲካ የተኩስ አቁም አውጃ የነበረ ሲሆን፣ የዩክሬን አገዛዝ መሪም የተቀበሉት መሆኑ ተነግሮ ነበር። ይሁን እንጂ የተኩስ አቁም ጊዜው ካበቃ በኋላ፣ የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር ዩክሬን ከ4,900 በላይ ጥሰቶችን መፈጸሟን ሪፖርት አድርጓል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
አዳዲስ ዜናዎች
0