ዛምቢያ በ1.1 ቢሊዮን ዶላር የድፍድ ነዳጅ ማጣሪያ ግንባታ ጀመረች - ሚኒስቴር
የዛምቢያ ኢነርጂ ሚኒስትር ማኮዞ ቺኮቴን በመጥቀስ የሀገሪቱ የኢነርጂ ሚኒስቴር እንደገለጸው፣ ፕሮጀክቱ የማዕድን ቁፋሮ እና ሌሎች ከፍተኛ ነዳጅ የሚጠቀሙ ኢንዱስትሪዎችን ይደግፋል ተብሎ ይጠበቃል።
እንደ ሚኒስትሩ ገለጻ፣ በቻይናው ፉጂያን ዢያንግ ዢን የኢነርጂ ኮርፖሬሽን የሚገነባው ይህ ነዳጅ ማጣሪያ፦
በዓመት ወደ ሦስት ሚሊዮን ቶን የሚጠጋ ድፍድፍ ነዳጅ ያጣራል፡፡
በቀን በግምት 60 ሺህ በርሜል ያመነጫል፡፡
ወደ 4,800 ለሚጠጉ ዜጎች የሥራ ዕድል ይፈጥራል።
ፕሮጀክቱ ትልቅ ለውጥ የሚያመጣ መሆኑ ተጠቁሞ፣ የግል ዘርፉ ለፕሬዝዳንት ሃካይንዴ ሂቺሌማ "አዲስ ንጋት" የፖሊሲ ማዕቀፍ እየሰጠ ያለውን ምላሽ የሚያሳይ ነው ብለዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X