እንግሊዝ ካሳ ለሚጠይቋት የቪዛ እገዳ ስለመጣል እየተወያየች ነው - የኢሚግሬሽን ፖሊሲ እንደ ፖለቲካዊ መሣሪያ

ሰብስክራይብ

እንግሊዝ ካሳ ለሚጠይቋት የቪዛ እገዳ ስለመጣል እየተወያየች ነው - የኢሚግሬሽን ፖሊሲ እንደ ፖለቲካዊ መሣሪያ

​የሪፎርም ዩኬ የፖለቲካ ፓርቲ፣ እንግሊዝ በትራንስ አትላንቲክ ባርያ ንግድ ውስጥ ለነበራት ሚና ካሳ ከሚጠይቁ አገራት የሚመጡ ዜጎችን ቪዛ እንደሚከለክል ያቀረበው ሐሳብ በአፍሪካ እና በካሪቢያን አገራት ዘንድ ከፍተኛ ተቃውሞ እየቀሰቀሰ ነው።

​ የክርክሩን ዝርዝር መረጃ ከስፑትኒክ አፍሪካ ዘጋቢ ሪዳ ቼቤት ጋር ይመልከቱ።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0