የአፍሪካ የጠፈር ትኩረት ከፍተኛ ጥራት ያላቸው ምስሎች፣ "ሲንቴቲክ አፐርቸር ራዳር" እና ጨረቃ ላይ መድረስ መሆን አለበት - የደቡብ አፍሪካ ብሔራዊ የጠፈር ኤጀንሲ ዋና ሥራ አስፈፃሚ

ሰብስክራይብ

የአፍሪካ የጠፈር ትኩረት ከፍተኛ ጥራት ያላቸው ምስሎች፣ "ሲንቴቲክ አፐርቸር ራዳር" እና ጨረቃ ላይ መድረስ መሆን አለበት - የደቡብ አፍሪካ ብሔራዊ የጠፈር ኤጀንሲ ዋና ሥራ አስፈፃሚ

የኤጀንሲው ዋና ሥራ አስፈፃሚ ሁምቡላኒ ሙዳው "ጨረቃ ላይ የመኖር፣ አልፎም ከጨረቃ ባሻገር ወደ ማርስ የመጓዝ የመጨረሻ ግብ ላይ በከፍተኛ ሁኔታ ለመሳተፍና አስተዋፅኦ ለማድረግ እድሉ ይኖረናል።" ሲሉ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡

እንደ ዋና ሥራ አስፈፃሚው ገለጻ፣ አፍሪካውያን በሚከተሉት ነጥቦች ላይ ትኩረት ማድረግ አለባቸው፦

በአሁኑ ወቅት ከሚገኙት ዝቅተኛ እና መካከለኛ ጥራት ያላቸው ምስሎች ባለፈ፣ በጣም ከፍተኛ ጥራት ያላቸው የሳተላይት ምስሎችን ማግኘት እና

"ሲንቴቲክ አፐርቸር ራዳር"፣ በደመናማ የአየር ሁኔታ እና በድቅድቅ ጨለማ ውስጥ እንኳን ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን ምስሎች ለማምረት የራዳር ሞገዶችን የሚጠቀም የመረጃ ማሰባሰቢያ ዘዴ ሲሆን፣ ለከባድ የአየር ንብረት ክስተቶች መተግበሪያነት የሚውል ነው።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0