ኢስማኤል ኦማር ጊሌ የጂቡቲ ፕሬዝዳንት ሆነው ዳግም ተመረጡ - የአገር ውስጥ ሚኒስቴር

ሰብስክራይብ
ኢስማኤል ኦማር ጊሌ የጂቡቲ ፕሬዝዳንት ሆነው ዳግም ተመረጡ - የአገር ውስጥ ሚኒስቴር

​ የጂቡቲ የአገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ መሠረት፣ ጊሌ 97.81 በመቶ ድምጽ ማግኘታቸውን ተከትሎ ስድስተኛ የሥልጣን ዘመናቸውን ይጀምራሉ።

​ የገዥው "ፒፕልስ ሮሊ ፎር ፕሮግረስ" ፓርቲ ዕጩ የሆኑት ጊሌ፣ ጂቡቲን ከጎርጎሮሳውያኑ 1999 ጀምሮ እየመሩ ሲሆን በ2021 በተካሄደው ምርጫም ከ97 በመቶ በላይ ድምጽ አግኝተው ነበር።

​ቪዲዮ፦ የምርጫው ውጤት ይፋ ከተደረገ በኋላ በኢስማኤል ኦማር ጊሌ የምርጫ ቅስቀሳ ቡድን ዋና መሥሪያ ቤት የነበረው ድባብ።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
አዳዲስ ዜናዎች
0