https://amh.sputniknews.africa/20260411/3757655.html
በጀጎል ዓለም አቀፍ ቅርስ ውስጥ በ100 ሚሊየን ብር ወጪ የሚገነባው 'ዳር ሀረር' የመልሶ ልማት ፕሮጀክት ሊጀመር ነው
በጀጎል ዓለም አቀፍ ቅርስ ውስጥ በ100 ሚሊየን ብር ወጪ የሚገነባው 'ዳር ሀረር' የመልሶ ልማት ፕሮጀክት ሊጀመር ነው
Sputnik አፍሪካ
በጀጎል ዓለም አቀፍ ቅርስ ውስጥ በ100 ሚሊየን ብር ወጪ የሚገነባው 'ዳር ሀረር' የመልሶ ልማት ፕሮጀክት ሊጀመር ነው የሀረሪ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት የ''ዳር ሀረር'' መልሶ ማልማት ፕሮጀክት ግንባታ በአፋጣኝ ወደ ሥራ ማስገባት በሚቻልባቸው... 11.04.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-04-11T13:26+0300
2026-04-11T13:26+0300
2026-04-11T13:44+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/0b/3757946_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_8a76fc2c7d2f4894c5e1c8705e468658.jpg
በጀጎል ዓለም አቀፍ ቅርስ ውስጥ በ100 ሚሊየን ብር ወጪ የሚገነባው 'ዳር ሀረር' የመልሶ ልማት ፕሮጀክት ሊጀመር ነው የሀረሪ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት የ''ዳር ሀረር'' መልሶ ማልማት ፕሮጀክት ግንባታ በአፋጣኝ ወደ ሥራ ማስገባት በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ መወያየቱን የክልሉ ኮሙኒኬሽን ቢሮ አስታውቋል። ፕሮጀክቱ ከጀጎል ቅርስ ታሪክና ይዘት ጋር በማጣጣም የጀጎል ባህላዊ የግንባታ ጥበብን በተከተለ መልኩ የሚከናወን ይሆናል፡፡ ሲጠናቀቅም ጀጎል ለነዋሪውና ለጎብኚዎች የበለጠ ምቹ ለማድረግ የሚያግዝ ስለመሆኑ ተገልጿል።ዳር ሀረር፣ ዘመናዊ አገልግሎት የሚሰጡ ታሪካዊ ይዘታቸውን የጠበቁ የቱሪስት ማረፊያዎች ይገናባሉ ተብሏል፡፡ ከማኅበራዊ ሚዲያ የተገኘው ቪዲዮ የሀረር ከተማን ገጽታ ያሳያል ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
'ዳር ሀረር' የመልሶ ልማት ፕሮጀክት
Sputnik አፍሪካ
'ዳር ሀረር' የመልሶ ልማት ፕሮጀክት
2026-04-11T13:26+0300
true
PT1M17S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/0b/3757946_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_8f00b18a6d8283d95540754ad3690469.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
በጀጎል ዓለም አቀፍ ቅርስ ውስጥ በ100 ሚሊየን ብር ወጪ የሚገነባው 'ዳር ሀረር' የመልሶ ልማት ፕሮጀክት ሊጀመር ነው
13:26 11.04.2026 (የተሻሻለ: 13:44 11.04.2026) በጀጎል ዓለም አቀፍ ቅርስ ውስጥ በ100 ሚሊየን ብር ወጪ የሚገነባው 'ዳር ሀረር' የመልሶ ልማት ፕሮጀክት ሊጀመር ነው የሀረሪ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት የ''ዳር ሀረር'' መልሶ ማልማት ፕሮጀክት ግንባታ በአፋጣኝ ወደ ሥራ ማስገባት በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ መወያየቱን የክልሉ ኮሙኒኬሽን ቢሮ አስታውቋል።
ፕሮጀክቱ ከጀጎል ቅርስ ታሪክና ይዘት ጋር በማጣጣም የጀጎል ባህላዊ የግንባታ ጥበብን በተከተለ መልኩ የሚከናወን ይሆናል፡፡ ሲጠናቀቅም ጀጎል ለነዋሪውና ለጎብኚዎች የበለጠ ምቹ ለማድረግ የሚያግዝ ስለመሆኑ ተገልጿል።
ዳር ሀረር፣ ዘመናዊ አገልግሎት የሚሰጡ ታሪካዊ ይዘታቸውን የጠበቁ የቱሪስት ማረፊያዎች ይገናባሉ ተብሏል፡፡
ከማኅበራዊ ሚዲያ የተገኘው ቪዲዮ የሀረር ከተማን ገጽታ ያሳያል ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X