ለ7ተኛው ጠቅላላ ሀገራዊ ምርጫ እስካሁን ከ42 ሚሊዮን በላይ መራጮች ተመዝግበዋል - የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ

ሰብስክራይብ

ለ7ተኛው ጠቅላላ ሀገራዊ ምርጫ እስካሁን ከ42 ሚሊዮን በላይ መራጮች ተመዝግበዋል - የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ

ቦርዱ እስከ ሚያዝያ 1ቀን 2018 ዓ.ም. ድረስ ያለውን የመራጮች ምዝገባ ዝርዝር መረጃ እንደሚከተለዉ ይፋ አድርጓል።

​አጠቃላይ የመራጮች ቁጥር፦ 42,167,911

ወንድ፦ 22,746,079፣

ሴት፦ 19,421,832፣

ወንድ አካል ጉዳተኛ ፦ 96,274 እና

ሴት አካል ጉዳተኛ፦ 67,978።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0