'ብሪክስ በባለብዙ ወገን ግንኙነት ውስጥ ሁልጊዜም የደቡባዊ ዓለም ድምፅ ነው' - የደቡብ አፍሪካ ብሪክስ ወጣቶች ማኅበር ዋና ስራ አስፈጻሚ

ሰብስክራይብ

'ብሪክስ በባለብዙ ወገን ግንኙነት ውስጥ ሁልጊዜም የደቡባዊ ዓለም  ድምፅ ነው' - የደቡብ አፍሪካ ብሪክስ ወጣቶች ማኅበር ዋና ስራ አስፈጻሚ

በብሪክስ ፕላስ የወጣቶች ፈጠራ ጉባኤ ጎን ለጎን ሬይመንድ ማትላላ ለስፑትኒክ አፍሪካ እንደተናገሩት፣ "ብሪክስ የደቡባዊ ዓለምን ማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ ችግሮችን እንዲሁም ተግዳሮቶችን በመፍታት ረገድ በጣም ወሳኝ ሚና ይጫወታል።"

​እንደሳቸው ገለጻ፣ በብሪክስ የወጣቶች የፈጠራ ጉባኤ ላይ ትኩረት የተደረገባቸው ዋና ዋና ጉዳዮች የሚከተሉት ናቸው፦

‍‍‍  ዘላቂ ልማት እና የአካባቢ ተስማሚ ፈጠራዎች፣ 

  ሰው ሰራሽ አስተውሎት እና ዲጂታላይዜሽን በጤና እና በትምህርት ዘርፍ ቅልጥፍናን ለመጨመር እንዲሁም የመረጃ መብቶችን ለመጠበቅ እና

  የግብርና ፈጠራ፣ ዓለም አቀፍ ረሃብን ለመፍታት።

​"ብሪክስ አንድን ሥርዓት ሲያለማ ለብሪክስ ሀገራት ብቻ አይደለም፤ ለደቡባዊ ዓለም ጭምር እንጂ። አንዳንዶቹ የሥራ ባልደረቦቻችን 'ግሎባል ማጆሪቲ' (ዓለም አቀፉ አብላጫ) ብለውም ይጠሩታል" ሲሉ አክለው ገልጸዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0